Other Public Use Forms

2010 Census

D-60_Amharic

Other Public Use Forms

OMB: 0607-0919

Document [pdf]
Download: pdf | pdf
የቋንቋ እርዳታ መመሪያ
አማርኛ/AMHARIC
•	 ይህ መመሪያ ለ2010 የሕዝብ ቆጠራ በሚቀርብልዎ የመጠይቅ ቅጽ ላይ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን፣ መመሪያዎችንና የመልስ ክፍሎችን ትርጉም የያዘ ነው፡፡
•	 መልስዎችዎን ከዚህ መመሪያ ውስጥ ካገኙ በኋላ በዋናው የ2010 የሕዝብ ቆጠራ መጠይቅ ቅጽ ላይ ለሚገኘው ተመሳሳይ ጥያቄ ምላሽዎን ምልክት በማኖር
•	 የሞሉትን ዋና የ2010 የህዝብ ቆጠራ መጠይቅ ቅጽ መልሰው ይላኩ፡፡ ይህን የቋንቋ ድጋፍ መመሪያ መልሰው አይላኩ፡፡

ይስጡ፡፡

እዚህ ይጀምሩ
5. እ
 ባክዎ እዚህ ስለሚኖር እያንዳንዱ ግለሰብ መረጃዎችን ይስጡ፡፡ የዚህ መኖሪያ ቤት፣
አፓርትመንት ወይም ተንቀሳቃሽ ቤት ባለቤት ከሆነና እዚህ ከሚኖር ሰው ይጀምሩ፡፡ ባለቤቱ
ወይም አከራዩ ሌላ ቦታ የሚኖር ከሆነ፤ እዚህ ነዋሪ ከሆነው አዋቂ ግለሰብ ይጀምሩ፡፡ ይህም
ግለሰብ 1 ይሆናል፡፡
ግለሰብ 1 ስሙ ማን ነው? ስሙን እዚህ ይጻፉ፡፡
የአባት ስም

ሰማያዊ ወይም ጥቁር ብዕር ይጠቀሙ፡፡
ቆጠራው እያንዳንዱን በኤፕሪል 1/2010 እዚህ ነዋሪ የሆነ ሰው ማካተት
አለበት፡፡

የመጀመሪያ ስም 	

•  ህጻናትን ጨምሮ በዚህ ቤት ውስጥ አብዛኛውን ጊዜ የሚኖሩና የሚያድሩ
ሰዎችን ይቁጠሩ፡፡

6. የግለሰብ 1 ጾታ ምንድን ነው? በአንዱ
I ሣጥን ላይ የ
ወንድ

የሕዝብ ቆጠራ ቢሮው ቆጠራውን በተቋማትና በሌሎች ቦታዎችም የካሂዳል፡፡
በመሆኑም:-

ምልክት ያኑሩ፡፡

ሴት

7. የግለሰብ 1 ዕድሜና የትውልድ ቀን ስንትና መቼ ነው?

የህጻንን ዕድሜ በሚጽፉበት ወቅት የህጻኑ ዕድሜ ከ1 ዓመት በታች ከሆነ 0 ብለው ይግለጹ፡፡
	
ቁጥሮቹን በሣጥኖቹ ውስጥ ይጻፉ፡፡.
ዕድሜ በኤፕሪል 1/2010	
ወር	
ቀን	
የተወለደበት ቀን

•  ከዚህ አካባቢ ውጭ በኮሌጅ ወይም በጦር ኃይሎች ውስጥ የሚኖሩ
ሰዎችን አይቁጠሩ፡፡

➜

•  እነዚህ ሰዎች ኮሌጁን፣ የአረጋውያን መንከባከቢያውን፣ የጦር ኃይሉን፣
እስር ቤቱን ወዘተ ከለቀቁ በኋላ እዚህ ተመልሰው የሚኖሩ ቢሆን እንኳ
በቅጽዎ ውስጥ አያካቷቸው፡፡

ማሳሰቢያ: እባክዎ በጥያቄ ቁጥር 8 ስለ ሂስፓኒክ መነሻ እንዲሁም በጥያቄ ቁጥር 9 ስለ ዝርያ የቀረቡትን
ጥያቄዎች ሁለቱንም ይመልሱ፡፡ በዚህ የሕዝብ ቆጠራ የሂስፓኒክ መነሻ በዝርያነት አልቀረበም፡፡
8. የግለሰብ 1 መነሻ ሂስፓኒክ፣ ላቲኖ ወይስ ስፓኒሽ ነው?
Fold Line

•  በኤፕሪል 1/2010 ላይ በአረጋውያን መንከባከቢያ ቤት ያሉ፣ የታሰሩ፣
ወህኒ የወረዱ፣ በማቆያ ቤት ያሉ ወዘተ ሰዎችን አይቁጠሩ፡፡

ኤምአይ

አይ፤ መነሻው ሂስፓኒክ፣ ላቲኖ ወይም ስፓኒሽ አይደለም
አዎ፤ ሜክሲካን፣ ሜክሲካን አሜሪካዊ፣ ቺካኖ

ቆጠራው ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የሌላቸውን ሰዎች ማካተት ያለበት በመሆኑ፡-

አዎ፤ ፖርቶ ሪካዊ
አዎ፤ ኩባዊ

•  ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የሌለው/ላት ግለሰብ በኤፕሪል 1/2010 እዚህ ቤት
ከተገኘ/ች ይቁጠሩት/ሯት፡፡ ይህ ካልሆነ ሳይቆጠር/ሳትቆጠር ሊቀር/ልትቀር
ይችላል/ትችላች፡፡

ዎ፤ ሌላ የሂስፓኒክ፣ ላቲኖ ወይም የስፓኒሽ መነሻ — መነሻውን ይጻፉ-ለምሳሌ
አ
አርጀንቲናዊ፣ ኮሎምቢያዊ፣ ዶመኒካዊ፣ ኒካራጓዊ፣ ሳልቫዶራዊ፣ ስፓኒያርድ እና የመሳሰሉት

1. በ
ኤፕሪል 1/2010 ላይ በዚህ መኖሪያ ቤት፣ አፓርትመንት፣ ወይም
ተንቀሳቃሽ ቤት ስንት ሰዎች ነበሩ?

9. የግለሰብ 1 ዝርያ ምንድን ነው? በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ሣጥኖች ላይ የ
I
ምልክት ያድርጉ፡፡
	 ነጭ

የሰዎቹ ብዛት =

	 ጥቁር፣ አፍሪካ አሜሪካዊ ወይም ኔግሮ

2. በ
ኤፕሪል 1/2010 እዚህ የነበሩና በጥያቄ ቁጥር 1 ውስጥ ያላካተቷቸው
ተጨማሪ ሰዎች ነበሩ?
I
በምላሽዎችዎ
ላይ የ
ምልክት ያድርጉ፡፡
	 ልጆች- ለምሳሌ በቅርቡ የተወለዱ ህጻናት ወይም የሚያሳድጓቸው ልጆች

	 
የአሜሪካ ህንዳዊ ወይም የአላስካ ተወላጅ — የታወቀውን ወይም ዋናውን ጎሳ ስም ይጻፉ፡፡.

	 ዘመዶች- ለምሳሌ አዋቂ ልጆችዎ፣ የአክስት/አጎት ልጆች ወይም በባለቤትዎ በኩል የሚዛመዷቸው ሰዎች

	 የእስያ ህንዳዊ	

ጃፓናዊ	

የሃዋይ ተወላጅ

	 ዝምድና የሌላቸው ሰዎች- ለምሳሌ የክፍል ጓደኞች ወይም ነዋሪ ሞግዚቶች

	 ቻይናዊ 	

ኮሪያዊ	

ጉዋማኒያዊ ወይም ቻሞሮ

	 በጊዜያዊነት እዚህ እየኖሩ ያሉ ሰዎች

	 ፊሊፒኖ	

ቪዬትናሚ 	

	 ተጨማሪ ሰዎች የሉም

	 ሌላ እስያዊ — ዝርያውን ይጻፉ፤ ለምሳሌ 	
	 ህሞን፣ ላኦቲያዊ፣ ታይላንዳዊ፣ ፓኪስታናዊ፣ 	
	 ካምቦዲያዊ እና የመሳሰሉት		

3. ይ
 ህ መኖሪያ ቤት፣ አፓርትመንት ወይም ተንቀሳቃሽ ቤት —
ከሣጥኖቹ
በአንዱ ላይ የ
ምልክት ያድርጉ፡፡
I
	 
በእርሰዎ ባለቤትነት ሥር ያለ ነው ወይስ በማስያዣ ወይም ብድር አማካኘነት እዚህ
ቤት ባለ ሰው ባለቤትነት ሥር ያለ? የተጣራ የማስያዣ ቤት ዋጋ ብድሮችን ያካትቱ፡፡

ሳሞዋን
ሌላ ከፓሲፊክ ደሴት የመጣ —
ዝርያውን ይጻፉ፤ ለምሳሌ ፊጂያዊ፣
ቶንጋን እና የመሳሰሉት

	 ሌላ ዝርያ — ዝርያውን ይጻፉ

	 በ
እርስዎ ባለቤትነት ሥር ያለ ነው ወይስ እዚህ ቤት ባለና ነጻ በሆነ ግለሰብ
(ያለ ማስያዣ ወይም ያለ ብድር)?
	 የኪራይ ነው?

10. ግለሰብ 1 አልፎ አልፎ ሌላ ቦታ ይኖራል ወይም ይቆያል?

	 ያለ ኪራይ ክፍያ የተያዘ ነው?

	 አይ	

4. ስልክ ቁጥርዎ ስንት ነው?
መልስዎ ግልጽ ካልሆነልን ልንደውልዎ እንችላለን፡፡
የአካባቢ መለያ ኮድ + ቁጥር

–
Form

–

D-60(Amharic) (07-28-2008)

ምልክት ያድርጉ፡፡

	

በኮሌጅ መኖሪያ ቤት	

ለህጻን ጥበቃ

	

በጦር ኃይሉ ውስጥ	

አእስር ቤት ወይም በወህኒ

	

በወቅታዊ ወይም በሁለተኛ መኖሪያ	

በአረጋውያን መንከባከቢያ ቤት

	

➜

አዎ — በመልሶችዎ
I ላይ የ

	

በጥያቄ ቁጥር 1 የተቆጠሩ ሰዎች ብዛት ከበለጠ ግለሰብ 2ን ይቀጥሉ፡፡

በሌላ ምክንያት

D-60(English) Base prints in BLACK Ink

መልሶችዎን በዚህ የቋንቋ ድጋፍ መመሪያ ላይ ሳይሆን በ2010 ዋና የሕዝብ ቆጠራ የመጠይቅ ቅጽ ላይ ያስፍሩ፡፡

ጥየቄ ቁጥር አንድን ከመመለስዎ በፊት መመሪያዎቻችንን በመጠቀም በዚህ
መኖሪያ ቤት፣ አፓርትመንት፣ ወይም ተንቀሳቃሽ ቤት ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ሰዎችን
ይቁጠሩ፡፡

መልሶችዎን በዚህ የቋንቋ ድጋፍ መመሪያ ላይ ሳይሆን በ2010 ዋና የሕዝብ ቆጠራ የመጠይቅ ቅጽ ላይ ያስፍሩ፡፡
1.	 ስም	

ከግለሰብ 2-6

የአባት ስም
የመጀመሪያ ስም	

ኤምአይ

በዚህ መኖሪያ ቤት ወይም አፓርትመንት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን በሙሉ ለመዘርዘር
ቦታ ካልበቃዎ የቀሩትን ከዚህ በታች ይዘርዝሩ፡፡ ስለነዚህ ሰዎች ተመሳሳይ መረጃዎችን
ለማግኘት የሕዝብ ቆጠራ ቢሮ ከእርስዎ ጋር ግንኑነት ሊያደርግ ይችላል፡፡

2.	ይህ ግለሰብ ከግለሰብ 1 ጋር ያለው ግንኙነት ምንድን ነው? ከሣጥኖቹ በአንዱ ላይ የ
ምልክት ያድርጉ፡፡.
	
ባል ወይም ሚስት	
የስጋ ዝምድና የሌለው/ላት ወላጅ

ግለሰብ 7-12

	

ባዮሎጂካዊ ወንድ/ሴት ልጅ	

የልጅ ባል ወይም ሚስት

የአባት ስም

	

የጉዲፈቻ ወንድ/ሴት ልጅ	

ሌላ ዝምድና

	

የእንጀራ ወንድ/ሴት ልጅ	

ኪራይ የሚከፍል/የማይከፍል ደባል

	

ወንድም ወይም እህት	

የቤት ወይም የክፍል ተጋሪ

	
	

አባት ወይም እናት	
የልጅ ልጅ	

ጋብቻ ያልፈጸመ/ች ባል ወይም ሚስት
ሌላ የማይዛመድ

3.	 የግለሰቡ ጾታ ምንድን ነው? ከሣጥኖቹ በአንዱ ላይ የ
	

ወንድ	

የመጀመሪያ ስም	
ጾታ	

ዕድሜ በኤፕሪል 1/2010	
	

ምልክት ያድርጉ፡፡

	
➜

የትውልድ ቀን
ወር	
ቀን	

ዓመት

ከግለሰብ 1 ጋር ይዛመዳል?	

አዎ	

አይ

የህጻንን ዕድሜ በሚጽፉበት ወቅት የህጻኑ ዕድሜ ከ1 ዓመት በታች ከሆነ 0 ብለው ይግለጹ፡፡

	
	

ሴት

ሴት

4.	 የግለሰቡ ዕድሜና የትውልድ ቀን ስንትና መቼ ነው?
	

ወንድ	

ኤምአይ

ቁጥሮቹን በሣጥኖቹ ውስጥ ይጻፉ፡፡.
ዕድሜ በኤፕሪል 1/2010	

ወር	

ቀን	

የትውልድ ዓመት

ማሳሰቢያ: እባክዎ በጥያቄ ቁጥር 5 ስለ ሂስፓኒክ መነሻ እንዲሁም በጥያቄ ቁጥር 6 ስለ ዝርያ
የቀረቡትን ጥያቄዎች ሁለቱንም ይመልሱ፡፡ በዚህ የሕዝብ ቆጠራ የሂስፓኒክ መነሻ በዝርያነት
አልቀረበም፡፡

	

አይ፤ መነሻው ሂስፓኒክ፣ ላቲኖ ወይም ስፓኒሽ አይደለም

	

አዎ፤ ሜክሲካን፣ ሜክሲካን አሜሪካዊ፣ ቺካኖ

	

አዎ፤ ፖርቶ ሪካዊ

	

አዎ፤ ኩባዊ

	

አዎ፤ ሌላ የሂስፓኒክ፣ ላቲኖ ወይም የስፓኒሽ መነሻ — መነሻውን ይጻፉ-ለምሳሌ

አርጀንቲናዊ፣ ኮሎምቢያዊ፣ ዶመኒካዊ፣ ኒካራጓዊ፣ ሳልቫዶራዊ፣ ስፓኒያርድ እና የመሳሰሉት

6.	የዚህ ግለሰብ ዝርያ ምንድን ነው? በአንድ ወይም ከዚያ በላይ በሆኑ ሣጥኖች ላይ የ
ያድርጉ፡፡

ስለ 2010 የሕዝብ ቆጠራ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት
የሚከተለውን ድረ ገጽ ይጎብኙ:
.

ምልክት

	

ነጭ

	

ጥቁር፣ አፍሪካ አሜሪካዊ ወይም ኔግሮ

	

የአሜሪካ ህንዳዊ ወይም የአላስካ ተወላጅ — የታወቀውን ወይም ዋናውን ጎሳ ስም ይጻፉ፡፡.

	

የእስያ ህንዳዊ	

ጃፓናዊ	

	

ቻይናዊ 	

ኮሪያዊ	

	

ፊሊፒኖ	

ቪዬትናሚ 	

	
	
	

ሌላ እስያዊ — ዝርያውን ይጻፉ፤ ለምሳሌ 	
ህሞን፣ ላኦቲያዊ፣ ታይላንዳዊ፣ ፓኪስታናዊ፣ 	
ካምቦዲያዊ እና የመሳሰሉት		

	

ሌላ ዝርያ — ዝርያውን ይጻፉ

የሃዋይ ተወላጅ
ጉዋማኒያዊ ወይም ቻሞሮ
ሌላ ከፓሲፊክ ደሴት የመጣ —
ዝርያውን ይጻፉ፤ ለምሳሌ ፊጂያዊ፣
ቶንጋን እና የመሳሰሉት

ያስታውሱ:
የሞሉትን የ2010 ዋና የሕዝብ ቆጠራ
መጠይቅ መልሰው ይላኩ፡፡ ይህን የቋንቋ
ድጋፍ መመሪያ መልሰው አይላኩ፡፡

አይ	

አዎ — በመልሶችዎ ላይ የ

ምልክት ያድርጉ፡፡

	

በኮሌጅ መኖሪያ ቤት	

ለህጻን ጥበቃ

	

በጦር ኃይሉ ውስጥ	

አእስር ቤት ወይም በወህኒ

	

በወቅታዊ ወይም በሁለተኛ መኖሪያ	

በአረጋውያን መንከባከቢያ ቤት

	

	

በሌላ ምክንያት

	
➜

በፊት ገጽ ላይ በጥያቄ ቁጥር 1 የተቆጠሩ ሰዎች ብዛት ከበለጠ ግለሰብ 3ን ይቀጥሉ፡፡

እናመሰግናለን፡፡

D-60(English) Base prints in BLACK Ink

ሳሞዋን

7.	 ይህ ግለሰብ አልፎ አልፎ ሌላ ቦታ ይኖራል ወይም ይቆያል?
	

Fold Line

5.	 የዚህ ግለሰብ መነሻ ሂስፓኒክ፣ ላቲኖ ወይስ ስፓኒሽ ነው?


File Typeapplication/pdf
File Modified2008-08-07
File Created2008-07-29

© 2024 OMB.report | Privacy Policy