ConnectHome Baseline Survey

ConnectHome Baseline Survey Data Collection

Formatted ConnectHome baseline Survey-Amharic Revised 8_4_16

ConnectHome Baseline Survey

OMB: 2528-0308

Document [doc]
Download: doc | pdf


OMB #2528-0308

ቀን: XX-XX-XXXX




የኢንተርኔት አገልግሎት ጥናት

እርስዎ (በቤተሰብዎ የሚኖር የሆነ ሰው) በቤትዎ የኢንተርኔት አገልግሎት አለው(ስማርት ስልክዎን ጨምሮ)?

አዎ


የለም


አዎ ካሉ


Down Arrow 25 ለም ካሉ

Down Arrow 28

እርስዎ (በቤተሰብዎ የሚኖር የሆነ ሰው) በቤትዎ እንዴት የኢንተርኔት አገልግሎት ያገኛል? እባክዎ ሁሉም የሚተገበር ያረጋግጡ፡፡

በከፍተኛ የኢተርኔት ፍጥነት ሰበሰክሪፕሽን (ለምሳሌ: ኮምካስት( Comcast )፣ ኮኤክስ (Cox)AT&T፣ ቨርዥን( Verizon)፣ ሰንቹሪ ሊንክ( CenturyLink) ካራክተር (Charter)

ኣቅራቢው ማን ነው?

Straight Connector 14 በስማርት ስልክ ዳታ ፕላን (ለምሳሌ: ስፕሪንት(Sprint)፣ ቨርዥን (Verizon) AT&T, T-ሞባይል)

Straight Connector 15 ሚያቀርብልዎት ማን ነው?

በዳያል ኣፕ ኮኔክሽን

እቤት በሚገኘው WiFi (ለምሳሌ: ከህዝብ ኣገልግሎት ወይም ከጎረቤት)

Straight Connector 16 ሌላ:


በቤትዎ ኢንተርኔት አገልግሎት ከሌለ ምነያቱ ምድ ነው? እባክዎ የሚሰሩትን ሁሉ ያረጋግጡ፡፡

የኢንተርኔት አግልግሎት ክፍያ

የመሳርያዎች ክፍያ (የዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖች ወዘተ)

የቤቴ ክፍል ወይም ህንጻ አገልግሎት የተገጠመለት አይደለም

አገልግሎት ለማግነት ለመመዝገብ (ሳይን አፕ) ለማድረግ ሞክሬ አልተሳካልኝም

ኮምፒዩተሮች ወይም ኢንተርኔት ለመጠቀም አይመችም

ኢንተርኔት ለመጠቀም ፍላጎት የለም

ከቤቴ ውጭ ኢንተርኔት እጠቀማለሁ

Straight Connector 18 ሌለ::

Down Arrow 5 Down Arrow 7

የተኞቹ መሳርያዎች (ወይም በቤተሰብዎ ከሚኖር የሆነ ሰው) ኢንተርኔት በቤትዎ ለማግነኘት ይጠቀማሉ/? እባክዎ ሁሉም የሚሰራ ያረጋግጡ

ስማርት ፎን

የዴስክቶፕ ኮምፒዩተር

Laptop, Notebook, or Netbook ላፕቶፕ፣ ኖት ቡክ፣ ኔት ቡክ (ለምሳሌ: ክሮም ቡክ(Chromebook) HP ሚኒ(Mini)፣ ማክቡክ (Macbook) ዴል ኢንስፒሮን( Dell Inspiron)

ታብሌት (ለምሳሌ: ኣይፓድ Sam ሳምሰንግ ጋላክሲ ታብ፣ ኪንድልፋይ)

Gaming console (ጌሚግ ኮንሶል)

ስማርት TV ወይም ከ ጋር ኢንተርኔት የሚያገናኙ

Straight Connector 17 Down Arrow 34 ሌሎች:


አሁን በቤትዎ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ካልሆኑ ከዚህ በፊት በቤትዎ ኢንተርኔት ተጠቅመው ያውቃሉ?



አዎ አይ

Down Arrow 2

በቤት በነጻ ወይም በዝቅተኛ ዋጋ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አግልፍሎት ስለሚሰጠው ኮኔክት ሆም ፕሮግራም ሰምተው ያውቃሉ?

አዎ አላውቅም አላውቅም

በቤትዎ ኢንተርኔት ካልዎት በኮኔክት ሆም የሚሰጥ የነጻ ወይም በዝቅተኛ ዋጋ ነው?

አዎ አይደለም አላውቀም የኢንተርኔት አግልግሎት የለኝም





Paperwork Reduction Act Notice. Public reporting burden for this collection of information is estimated to be .083 hours (5 minutes) per PHA resident, and includes time for reviewing the instructions, and completing and reviewing the responses. Your completion of this information collection is voluntary. HUD may not collect this information, and you are not required to complete this form, unless it displays a current, valid OMB control number.







Community Name [HH ID]

File Typeapplication/msword
AuthorHUD User
Last Modified ByHill, Ronald M
File Modified2016-08-04
File Created2016-08-04

© 2024 OMB.report | Privacy Policy