CDC Evictions Protection Declaration - Amharic

NewEvictionNotice_d1_Amharic.PDF

TEMPORARY HALT IN RESIDENTIAL EVICTIONS TO PREVENT THE FURTHER SPREAD OF COVID-19

CDC Evictions Protection Declaration - Amharic

OMB: 0920-1303

Document [pdf]
Download: pdf | pdf
የ OMB መቆጣጠሪያ ቁጥር 1920-1303
የቅፁ ማብቂያ፡ 09/30/2021

የመልቀቂያ ጥበቃ መግለጫ
የበሽታ ቁጥጥር እና መከላከያ ማዕከላት (Centers for Disease Control, CDC) እርስዎ ከሚኖሩበት ቦታ እንዳይባረሩ ወይም እንዳይወገዱ
ሊከላከልልዎት የሚችል ትእዛዝ አስተላልፈዋል። ይህ ማለት ብቁ ከሆኑ እስከ ጁላይ 31, 2021 ድረስበሚኖሩበት ቦታ መቆየትይችሉ ይሆናል።

ይህንን ቅጽ እንዴት እንደሚጠቀሙ
1. በ CDC ትዕዛዝ መሠረት ከቤት የማስወጣት ጥበቃን ብቁ መሆንዎን ይመልከቱ።
ከባለሙያ እርዳታ የሚፈልጉ ከሆነ በ (800) 569-4287 ይሂዱ ወይም በአከባቢው HUD ፍቃድ ያለው የቤቶች አማካሪ የእውቂያ መረጃ
ለማግኘት https://www.hudexchange.info/programs/housing-counseling/rental-eviction/ ይዳሱ።
2. ብቁ መሆንዎን የሚገልጽ መግለጫን በቀጣዩ ገጽ ላይ ይፈርሙ።
3. የተፈረመበትን የመግለጫ ገጽ ለተከራዩበት ግለሰብ ወይም ኩባንያ (ለምሳሌ፣ የህንፃ አስተዳደር፣ አከራይ፣ ወዘተ) ይስጡ። የመዝገቦቹን ፎቶ
ወይም ቅጅ ይያዙ እናም ችግር ካለ ወደ ባለሙያዎ መልሰው ይደውሉ።

1. ብቁ ነኝ?

በእያንዳንዱ አምድ ውስጥ ቢያንስ አንድ ሳጥን ላይ ምልክት ማድረግ ከቻሉ ብቁ ይሆናሉ።

አምድ ሀ

እና

በ 2020 ወይም በ 2021 የማነቃቂያ ቼክ (የኢኮኖሚ
ተፅእኖ ክፍያ) ተቀብያለው

አምድ ለ
ሙሉ ኪራይ መክፈል ወይም ሙሉ የቤት ክፍያ መክፈል
አልችልም ምክንያቱም፥

በ 2020 ለ IRSምንም ዓይነት ገቢ ሪፖርት ማድረግ
አልተጠበቀብኝም ነበር

የቤቴ ገቢ በከፍተኛ ደረጃ ወርዷል

በ 2020 ወይም በ 2021፣ እንደግለሰብ ከ $99,000
ዶላር በታች ወይም በጋራ ከ $198,000 ዶላር በታች
ነው ያገኘሂት (ወይም አገኛለሁ ብዬ እጠብቃለሁ)

የሥራ ሰዓቴ ወይም ደሞዜ ተቆርጧል

ከሚከተሉት ጥቅማጥቅሞች የሚያገኙ ከሆነ በዚህ
መጠን በታች ያገኙ ይሆናል፥

•	 	 የተጨማሪ ምግብ ድጋፍ መርሃግብር (SNAP)
•	 	 ለተቸገሩ ቤተሰቦች ጊዜያዊ ድጋፍ (TANF)
•	 	 የተጨማሪ ደህንነት ገቢ (SSI)
•	 	 የማህበራዊ ደህንነት አካል ጉዳት ኢንሹራንስ

ከሥራ እንድባረር ተደርጊያለው
ከአቅሜ በላይ ከፍተኛ የሆነ የሕክምና ወጪዎች
አሉኝ1
ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ አንዳቸውም አይደሉም —

ብቁ አይደሉም

(SSDI)

ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ አንዳቸውም አይደሉም —

ብቁ አይደሉም

በእያንዳንዱ አምድ ውስጥ ቢያንስ አንድ ንጥል ላይ ምልክት አድርገዋል?
የእርስዎ የገቢ ደረጃ ብቁ ነው።
[በሚቀጥለው ገጽ የመጀመሪያው ሣጥን ላይ ምልክት ያድርጉ]
ለዓመቱ ከተስተካከለ አጠቃላይ ገቢዬ 7.5% ወይም ከዚያ በላይ የሚባል

1

CS323605-C

06/25/2021

2. ብቁ የመሆኔ መግለጫ
ከዚህ በታች ያሉትን ሳጥኖች ላይ ምልክት በማድረግ እያንዳንዱ መግለጫ እውነት
መሆኑን አውጃለው።
የገቢ ደረጃዬ ከላይ በተገለጹት ምክንያቶች ብቁ ነው።
ከሙሉ ክፍያ ጋር በተቻለ መጠን በጣም የተቀራረበ ወቅታዊ ከፊል ክፍያዎችን ለመፈፀም እና
የቤት ኪራይ ወይም የመኖሪያ ቤት ክፍያን ለመፈፀም የመንግስት ድጋፍን ለማግኘት የተቻለኝን
ሁሉ አድርጌያለሁ።2
ከተባረርኩ ሌላ የመኖሪያ ቤት አማራጮች የሉኝም፣ ስለዚህ፥

•	 	 ምናልባት ቤት-አልባ ልሆን እችላለው፣, ወይም
•	 	 ወደ ቤት-አልባ መጠለያ መሄድ ይኖርብኛል፣, ወይም
•	 	 በአቅራቢያ ካሉ ሰዎች ጋር አብሬ መኖር ይኖርብኛል።.

ለተከራዮች መላ መፈለጊያ
መሳሪያዎች
ድንገተኛ የኪራይ ገንዘብ ድጋፍ
ያግኙ
በአካባቢያዊ HUD ፍቃድ ላገኙ
የቤት አማካሪዎች ዝርዝር
ለማግኘት (800) 569-4287 ላይ
ይደውሉ

•	 	 ከአከራዬ ጋር ስምምነት እስካላደረኩ ድረስ፣ እኔ አሁንም የኪራይ፣ የኋላ ኪራይ እና

በእዳ አሰባሰብ ላይ ችግሮችን
ሪፖርት ያድርጉለ
CFPB cfpb.gov/complaint
ቅሬታ ያቅርቡ

•	 	 የኪራይ ውሎቼን አሁንም መከተል ይኖርብኛል።
•	 	 ከአከራዬ ጋር ስምምነት እስካላደረኩ ድረስ፣ የሚያስፈልገኝን ክፍያ መፈጸም ካልቻልኩ፣

አድልዎ ሪፖርት ያድርጉ
ቅሬታ ያስገቡ። ለ HUD በ (800)
669-9777 ይደውሉ

ከፈረምኩ በኋላ የሚከተሉትን እረዳለው፥
በኪራይ ውል ውስጥ ለሚገኙ ማናቸውም ክፍያዎች፣ ቅጣቶች ወይም ወለዶች ተጠያቂ
ነኝ።

ይህ ለግዜው የተቋረጠ የማፈናቀል ሥራ ሲያልቅ ከቤት ውስጥ ልወጣ እችላለው።

•	 	 የቤት ኪራይ ያለመክፈል ወይም የመኖሪያ ቤት ክፍያ ያለመክፈል ውጪ ለሆኑ
ምክንያቶች ልባረር እችላለው።

ይህንን መግለጫ የምፈርመው የሐሰት ምስክርነት ቅጣት ስር ነው። ያ ማለት ከላይ ያሉት መግለጫዎች
እውነት መሆናቸውን ቃል እገባለሁ እናም በመዋሸት በወንጀል ልቀጣ እንደምችል እረዳለው።
እዚህ ይፈርሙ፥:
	

ቀን:

3. ይህንን የተፈረመበት ገጽን ለተከራዩት ግለሰብ ወይም ኩባንያ ይስጡ።
ATTN የቤት አከራዮች፥ ስለ ተገዢነትዎ እናመሰግናለን። የ CDC'ን የማስለቀቂያ መከላከያ ትእዛዝ ከጣሱ, እርስዎ
እና/ወይም ንግድዎ የገንዘብ ቅጣት እና የእስራት ጊዜን ጨምሮ የወንጀል ቅጣት ሊጣልብዎት ይችላሉ።

ለአካባቢዎ ባለሙያ መደወል ለእርስዎ የሚገኘውን ሁሉንም እርዳታ ለማወቅ ከሁሉ የተሻለው መንገድ ነው። (800) 569-4287 ላይ በመደወል በአከባቢው HUD ፍቃድ ያገኘ የቤቶች
አማካሪ ዝርዝርን ያግኙ።

2

ከቤት የማስወጣት እገዳ ማቋረጫ መግለጫን ቀደም ብለው ፈርመው ከሆነ፣ ሌላ ማስገባት አያስፈልግዎትም።.

3


File Typeapplication/pdf
File TitleEviction Protection Declaration
Subject323605_A, Eviction Protection Declaration, COVID-19, Eviction
AuthorCenters for Disease Control and Prevention
File Modified2021-06-28
File Created2021-06-28

© 2024 OMB.report | Privacy Policy