CDC Evictions Protection Declaration - Ahmeric 25AUG2021

Eviction Declaration_Amharic.pdf

TEMPORARY HALT IN RESIDENTIAL EVICTIONS TO PREVENT THE FURTHER SPREAD OF COVID-19

CDC Evictions Protection Declaration - Ahmeric 25AUG2021

OMB: 0920-1303

Document [pdf]
Download: pdf | pdf
የ OMB መቆጣጠሪያ ቁጥር 1920-1303
የቅፁ ማብቂያ፡ 02/28/2022

የመልቀቂያ ጥበቃ መግለጫ
የበሽታ ቁጥጥር እና መከላከያ ማዕከላት (Centers for Disease Control, CDC) እርስዎ ከሚኖሩበት ቦታ እንዳይባረሩ ወይም እንዳይወገዱ ሊከላከልልዎት
የሚችል ትእዛዝ አስተላልፈዋል። ይህ ማለት ብቁ ከሆኑ እስከ ኦክቶበር 3, 2021 ድረስ በሚኖሩበት ቦታ መቆየት ይችሉ ይሆናል።

ይህንን ቅጽ እንዴት እንደሚጠቀሙ
1. በ CDC ትዕዛዝ መሠረት ከቤት የማስወጣት ጥበቃን ብቁ መሆንዎን ይመልከቱ። ከባለሙያ እርዳታ የሚፈልጉ ከሆነ የአሜሪካ የቤቶችና
ከተማ ልማት መምሪያ (HUD)ን በ (800) 569-4287 ያናግሩ ወይም በአካባቢው የቤቶች አማካሪን የእውቂያ መረጃ ለማግኘት
https://www.hudexchange.info/programs/housing-counseling/rental-eviction/ ይጎብኙ።
2. ብቁ መሆንዎን የሚገልጽ መግለጫን በቀጣዩ ገጽ ላይ ይፈርሙ።
3. የተፈረመበትን የመግለጫ ገጽ ለተከራዩበት ግለሰብ ወይም ኩባንያ (ለምሳሌ፣ የህንፃ አስተዳደር፣ አከራይ፣ ወዘተ) ይስጡ። የመዝገቦቹን ፎቶ
ወይም ቅጅ ይያዙ እናም ችግር ካለ ወደ ባለሙያዎ መልሰው ይደውሉ።
የቤት አከራይዎ የ CDC’ን የማስለቀቂያ መከላከያ ትእዛዝ ከጣሱ፣ የገንዘብ ቅጣት እና የእስራት ጊዜን ጨምሮ የወንጀል ቅጣት ሊጣልባቸው ይችላል።

1. ብቁ ነኝ?

በእያንዳንዱ አምድ ውስጥ ቢያንስ አንድ ሳጥን ላይ ምልክት ማድረግ ከቻሉ ብቁ ይሆናሉ።

አምድ ሀ

እና

በ 2020 ወይም በ 2021 የማነቃቂያ ቼክ (የኢኮኖሚ
ተፅእኖ ክፍያ) ተቀብያለው

አምድ ለ
ሙሉ ኪራይ መክፈል ወይም ሙሉ የቤት ክፍያ መክፈል
አልችልም ምክንያቱም፥

በ 2020 ለ IRSምንም ዓይነት ገቢ ሪፖርት ማድረግ
አልተጠበቀብኝም ነበር

የቤቴ ገቢ በከፍተኛ ደረጃ ወርዷል

ከሚከተሉት ጥቅማጥቅሞች አንዳቸውን
እያገኘሁ ነው፡

የሥራ ሰዓቴ ወይም ደሞዜ ተቆርጧል

•	 	 የተጨማሪ ምግብ ድጋፍ መርሃግብር (SNAP)
•	 	 ለተቸገሩ ቤተሰቦች ጊዜያዊ ድጋፍ (TANF)
•	 	 የተጨማሪ ደህንነት ገቢ (SSI)
•	 	 የማህበራዊ ደህንነት አካል ጉዳት ኢንሹራንስ

ከሥራ እንድባረር ተደርጊያለው
ከአቅሜ በላይ ከፍተኛ የሆነ የሕክምና ወጪዎች
አሉኝ1
ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ አንዳቸውም አይደሉም —

ብቁ አይደሉም

(SSDI)

በ 2020 ወይም በ 2021፣ እንደግለሰብ ከ $99,000
ዶላር በታች ወይም በጋራ ከ $198,000 ዶላር በታች ነው
ያገኘሁት (ወይም አገኛለሁ ብዬ እጠብቃለሁ)
ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ አንዳቸውም አይደሉም —

ብቁ አይደሉም

በእያንዳንዱ አምድ ውስጥ ቢያንስ አንድ ንጥል ላይ ምልክት አድርገዋል?
የእርስዎ የገቢ ደረጃ ብቁ ነው።
[በሚቀጥለው ገጽ የመጀመሪያው ሣጥን ላይ ምልክት ያድርጉ]
ለዓመቱ ከተስተካከለ አጠቃላይ ገቢዬ 7.5% ወይም ከዚያ በላይ የሚባል

1

CS323605-C

08/06/2021

2. ብቁ የመሆኔ መግለጫ
ከዚህ በታች ያሉትን ሳጥኖች ላይ ምልክት በማድረግ እያንዳንዱ መግለጫ እውነት
መሆኑን አውጃለው።
የገቢ ደረጃዬ ከላይ በተገለጹት ምክንያቶች ብቁ ነው።
የምኖረው የ SARS-CoV-2 የማህበረሰብ ስርጭት ደረጃ ከፍተኛ ወይም ጉልህ2 በሆነበት
የአሜሪካ ካውንቲ ነው።
ከሙሉ ክፍያ ጋር በተቻለ መጠን በጣም የተቀራረበ ወቅታዊ ከፊል ክፍያዎችን ለመፈፀም እና
የቤት ኪራይ ወይም የመኖሪያ ቤት ክፍያን ለመፈፀም የመንግስት ድጋፍን ለማግኘት የተቻለኝን
ሁሉ አድርጌያለሁ።3
ከተባረርኩ ሌላ የመኖሪያ ቤት አማራጮች የሉኝም፣ ስለዚህ፥

•	 	 ምናልባት ቤት-አልባ ልሆን እችላለው፣ ወይም
•	 	 ወደ ቤት-አልባ መጠለያ መሄድ ይኖርብኛል፣ ወይም
•	 	 በአቅራቢያ ካሉ ሰዎች ጋር አብሬ መኖር ይኖርብኛል።
ከፈረምኩ በኋላ የሚከተሉትን እረዳለው፥

•	 	 ከአከራዬ ጋር ስምምነት እስካላደረኩ ድረስ፣ እኔ አሁንም የኪራይ፣ የኋላ ኪራይ እና በኪራይ
ውል ውስጥ ለሚገኙ ማናቸውም ክፍያዎች፣ ቅጣቶች ወይም ወለዶች ተጠያቂ ነኝ።

•	 	 የኪራይ ውሎቼን አሁንም መከተል ይኖርብኛል።
•	 	 ከአከራዬ ጋር ስምምነት እስካላደረኩ ድረስ፣ የሚያስፈልገኝን ክፍያ መፈጸም ካልቻልኩ፣

ለተከራዮች መላ መፈለጊያ
መሳሪያዎች
ድንገተኛ የኪራይ ገንዘብ ድጋፍ
ያግኙ
በአካባቢያዊ HUD ፍቃድ ላገኙ
የቤት አማካሪዎች ዝርዝር
ለማግኘት (800) 569-4287 ላይ
ይደውሉ
በእዳ አሰባሰብ ላይ ችግሮችን
ሪፖርት ያድርጉለ
CFPB cfpb.gov/complaint
ቅሬታ ያቅርቡ
አድልዎ ሪፖርት ያድርጉ
ቅሬታ ያስገቡ። ለ HUD በ (800)
669-9777 ይደውሉ

ይህ ለግዜው የተቋረጠ የማፈናቀል ሥራ ሲያልቅ ከቤት ውስጥ ልወጣ እችላለው።

•	 	 የቤት ኪራይ ያለመክፈል ወይም የመኖሪያ ቤት ክፍያ ያለመክፈል ውጪ ለሆኑ ምክንያቶች
ልባረር እችላለው።

ይህንን መግለጫ የምፈርመው4 የሐሰት ምስክርነት ቅጣት ስር ነው። ያ ማለት ከላይ ያሉት መግለጫዎች
እውነት መሆናቸውን ቃል እገባለሁ እናም በመዋሸት በወንጀል ልቀጣ እንደምችል እረዳለው።
እዚህ ይፈርሙ፥:
	

ቀን:

3. ይህንን የተፈረመበት ገጽን ለተከራዩት ግለሰብ ወይም ኩባንያ ይስጡ።
ATTN የቤት አከራዮች፥ ስለ ተገዢነትዎ እናመሰግናለን። የ CDC'ን የማስለቀቂያ መከላከያ ትእዛዝ ከጣሱ, እርስዎ
እና/ወይም ንግድዎ የገንዘብ ቅጣት እና የእስራት ጊዜን ጨምሮ የወንጀል ቅጣት ሊጣልብዎት ይችላሉ።

የ COVID-19 የተቀናጀ ቀጠና ምልከታ ይመልከቱ: https://covid.cdc.gov/covid-data-tracker/#county-view/

2

ለአካባቢዎ ባለሙያ መደወል ለእርስዎ የሚገኘውን ሁሉንም እርዳታ ለማወቅ ከሁሉ የተሻለው መንገድ ነው። (800) 569-4287 ላይ በመደወል በአከባቢው HUD ፍቃድ ያገኘ የቤቶች
አማካሪ ዝርዝርን ያግኙ።

3

ከቤት የማስወጣት እገዳ ማቋረጫ መግለጫን ቀደም ብለው ፈርመው ከሆነ፣ ሌላ ማስገባት አያስፈልግዎትም።.

4


File Typeapplication/pdf
File TitleEviction Protection Declaration
Subject323605_A, Eviction Protection Declaration, COVID-19, Eviction
AuthorCenters for Disease Control and Prevention
File Modified2021-08-06
File Created2021-08-06

© 2024 OMB.report | Privacy Policy