Attachment G5. Women’s Health Needs Study Questionnaire (Armharic translations)
Section |
Question |
English Items |
ክፍል |
ጥያቄ |
የእንግሊዘኛ ክፍሎች |
Screener Cover Page |
OMB notice |
Form Approved |
የትእይንተ መስኮት የገጽ ሽፋን |
OMB ማስታወቂያ |
ቅጽ ተቀባይነት አግኝቷል |
|
|
OMB Number: |
|
|
OMB ቁጥር |
|
|
Expiration Date: |
|
|
አገልግሎት የሚያበቃበት ቀን |
Screener |
Survey Title |
Women's Health Needs Study |
ትእይንተ መስኮት |
የዳሰሳ አርእስት |
የሴቶች የጤና ፍላጎቶች ጥናት |
|
|
|
|
|
|
Screener |
OMB Burden Statement |
Public reporting burden of this collection of information is estimated to average 1 minute per response, including the time for reviewing instructions, searching existing data sources, gathering and maintaining the data needed, and completing and reviewing the collection of information. An agency may not conduct or sponsor, and a person is not required to respond to a collection of information unless it displays a currently valid OMB control number. Send comments regarding this burden estimate or any other aspect of this collection of information, including suggestions for reducing this burden to CDC/ATSDR Reports Clearance Officer; 1600 Clifton Road NE, MS D-74, Atlanta, Georgia 30333; ATTN: PRA (0920-xxxx). |
ትእይንተ መስኮት |
የOMB የሃላፊነት ሸክም |
የዚህ መረጃ ስብስብ ህዝባዊ ዘገባ ሃላፊነት ለአንድ ምላሽ 1 ደቂቃ እንደሚፈጅ ይገመታል፣ ይህም መመርያዎችን ለመከለስ የሚያስገልገውን ጊዜ፣ ያሉትን የመረጃ ምንጮች መፈለግ፣ የሚያስገልገውን መረጃ መሰብሰብ እና መጠበቅ፣እና የመረጃውን ስብስብ ማጠናቀቅ እና መከለስን ያካትታል። የውክልና ድርጅት ማካሄድ ወይም ስፖንሰር ማድረግ የለበትም፣ እና አንድ ግለሰብ ትክክለኛ የመቆጣጠርያ የOMB ቁጥር ካላሳየ ለመረጃ ስብስብ ምላሽ መስጠት የለበትም። ስለዚህ የሃላፊነት ግምት አስተያየት ወይም ስለዚህ የመረጃ ስብስብ ሌላ ገጽታ፣ ሃላፊነቱ እንዲቀንስ ጭምር ያሎትን ምክር ወደዚህ ይላኩ CDC/ATSDR Reports Clearance Officer;1600 Clifton Road NE,MS D-74,Atlanta,Georgia 30333;ATTN: PRA(0920-xxxx). |
|
|
|
|
|
|
SECTION A. SCREENER |
|
|
ክፍል ኤ. ትእይንተ መስኮት |
|
|
A |
Screener 1 |
Have you previously participated in the Women’s Health Needs
Study (WHNS)? Yes [END
SURVEY] |
ኤ |
ትእይንተ መስኮት 1 |
ከዚህ
በፊት የሴቶች
የጤና ፍላጎቶች
ጥናት ላይ
ተሳትፈዋል
Women's Health Needs Study(WHNS)?
አዎ[
የዳሰሳ
ማብቂያ] |
|
Screener 2 |
Which of the following languages do you speak? |
|
ትእይንተ መስኮት 2 |
ከሚከተሉት ቋንቋዎች የትኛውን ይናገራሉ? |
|
|
Amharic |
|
|
አማርኛ |
|
Screener 3 |
Which language would you prefer to use for this interview? [INTERVIEWER NOTE: IF YOU DO NOT SPEAK THE LANGUAGE PREFERRED, MAKE NOTE AND END INTERVIEW]. |
|
ትእይንተ መስኮት 3 |
ለዚህ ቃለ መጠይቅ የትኛውን ቋንቋ መጠቀም ይመርጣሉ?[የጠያቂው ማስታወሻ፣ የተመረጠውን ቋንቋ መናገር ካልቻሉ፣ ማስታወሻ ይያዙ እና ቃለመጠይቁን ይዝጉ]። |
|
Screener 4 |
In which country were you born? |
|
ትእይንተ መስኮት 4 |
የት ሀገር ነው የተወለዱት? |
|
|
Don’t Know |
|
|
አላውቅም |
|
Screener 5 |
Have you ever lived in any of the following countries? |
|
ትእይንተ መስኮት 5 |
ከሚከተሉት ሀገሮች ባንዱ ውስጥ ኖረዋል? |
|
|
Yes No |
|
|
አዎ አይደለም |
|
|
Egypt |
|
|
ግብጽ
|
|
Screener 6 |
In which country was your father born? |
|
ትእይንተ መስኮት 6 |
አባትዎ የት ሀገር ነው የተወለዱት? |
|
|
Don’t Know |
|
|
አላውቅም |
|
Screener 7 |
In which country was your mother born? |
|
ትእይንተ መስኮት 7 |
እናትዎ የት ሀገር ነው የተወለዱት? |
|
|
Don’t Know |
|
|
አላውቅም |
|
Screener 8 |
Has your mother lived in any of the following countries? |
|
ትእይንተ መስኮት 8 |
እናትዎ ከሚከተሉት ሀገሮች ባንዱ ውስጥ ኖረዋል? |
|
|
Egypt |
|
|
ግብጽ
|
|
Screener 9 |
How old are you? |
|
ትእይንተ መስኮት 9 |
እድሜዎ ስንት ነው? |
|
|
Under 18 years |
|
|
ከ18
አመት
በታች |
*Other countries depending on expected population of sites
File Type | application/vnd.openxmlformats-officedocument.wordprocessingml.document |
Author | Snead, Margaret C. (CDC/ONDIEH/NCCDPHP) |
File Modified | 0000-00-00 |
File Created | 2021-01-15 |