Women's Health Needs STUDY_SCREENER

Women’s Health Needs Study: The Health of US-Resident Women from Countries with Prevalent Female Genital Mutilation/Cutting (FGM/C)

Att G5 Initial Pilot Screener WHNS_Armharic

Women's Health Needs STUDY_SCREENER

OMB: 0920-1264

Document [docx]
Download: docx | pdf



Attachment G5. Women’s Health Needs Study Questionnaire (Armharic translations)





Section

Question

English Items

ክፍል

ጥያቄ

የእንግሊዘኛ ክፍሎች

Screener Cover Page

OMB notice

Form Approved

የትእይንተ መስኮት የገጽ ሽፋን

OMB ማስታወቂያ

ቅጽ ተቀባይነት አግኝቷል



OMB Number:



OMB ቁጥር



Expiration Date:



አገልግሎት የሚያበቃበት ቀን

Screener

Survey Title

Women's Health Needs Study

ትእይንተ መስኮት

የዳሰሳ አርእስት

የሴቶች የጤና ፍላጎቶች ጥናት







Screener

OMB Burden Statement

Public reporting burden of this collection of information is estimated to average 1 minute per response, including the time for reviewing instructions, searching existing data sources, gathering and maintaining the data needed, and completing and reviewing the collection of information. An agency may not conduct or sponsor, and a person is not required to respond to a collection of information unless it displays a currently valid OMB control number. Send comments regarding this burden estimate or any other aspect of this collection of information, including suggestions for reducing this burden to CDC/ATSDR Reports Clearance Officer; 1600 Clifton Road NE, MS D-74, Atlanta, Georgia 30333; ATTN: PRA (0920-xxxx).

ትእይንተ መስኮት

OMB የሃላፊነት ሸክም

የዚህ መረጃ ስብስብ ህዝባዊ ዘገባ ሃላፊነት ለአንድ ምላሽ 1 ደቂቃ እንደሚፈጅ ይገመታል፣ ይህም መመርያዎችን ለመከለስ የሚያስገልገውን ጊዜ፣ ያሉትን የመረጃ ምንጮች መፈለግ፣ የሚያስገልገውን መረጃ መሰብሰብ እና መጠበቅ፣እና የመረጃውን ስብስብ ማጠናቀቅ እና መከለስን ያካትታል። የውክልና ድርጅት ማካሄድ ወይም ስፖንሰር ማድረግ የለበትም፣ እና አንድ ግለሰብ ትክክለኛ የመቆጣጠርያ OMB ቁጥር ካላሳየ ለመረጃ ስብስብ ምላሽ መስጠት የለበትም። ስለዚህ የሃላፊነት ግምት አስተያየት ወይም ስለዚህ የመረጃ ስብስብ ሌላ ገጽታ፣ ሃላፊነቱ እንዲቀንስ ጭምር ያሎትን ምክር ወደዚህ ይላኩ CDC/ATSDR Reports Clearance Officer;1600 Clifton Road NE,MS D-74,Atlanta,Georgia 30333;ATTN: PRA(0920-xxxx).







SECTION A. SCREENER



ክፍል . ትእይንተ መስኮት



A

Screener 1

Have you previously participated in the Women’s Health Needs Study (WHNS)? Yes [END SURVEY]
No

ትእይንተ መስኮት 1

ከዚህ በፊት የሴቶች የጤና ፍላጎቶች ጥናት ላይ ተሳትፈዋል Women's Health Needs Study(WHNS) አዎ[ የዳሰሳ ማብቂያ]
አይደለም


Screener 2

Which of the following languages do you speak?


ትእይንተ መስኮት 2

ከሚከተሉት ቋንቋዎች የትኛውን ይናገራሉ?



Amharic
Arabic
English
Oromo
Somali
Swahili
Tigrinya
Other, please specify:



አማርኛ
አረቢኛ
እንግሊዘኛ
ኦሮሚኛ
ሶማሊኛ
ስዋሂሊ
ትግርኛ
ሌላ፣ እባክዎ ይግለጹ፣


Screener 3

Which language would you prefer to use for this interview? [INTERVIEWER NOTE: IF YOU DO NOT SPEAK THE LANGUAGE PREFERRED, MAKE NOTE AND END INTERVIEW].


ትእይንተ መስኮት 3

ለዚህ ቃለ መጠይቅ የትኛውን ቋንቋ መጠቀም ይመርጣሉ?[የጠያቂው ማስታወሻ፣ የተመረጠውን ቋንቋ መናገር ካልቻሉ፣ ማስታወሻ ይያዙ እና ቃለመጠይቁን ይዝጉ]


Screener 4

In which country were you born?


ትእይንተ መስኮት 4

የት ሀገር ነው የተወለዱት?



Don’t Know
Prefer not to answer



አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


Screener 5

Have you ever lived in any of the following countries?


ትእይንተ መስኮት 5

ከሚከተሉት ሀገሮች ባንዱ ውስጥ ኖረዋል?



Yes No



አዎ አይደለም



Egypt
Ethiopia
Kenya
Somalia
*



ግብጽ
ኢትዮጵያ
ኬንያ
ሶማሊያ
ታንዛንያ
ኡጋንዳ


Screener 6

In which country was your father born?


ትእይንተ መስኮት 6

አባትዎ የት ሀገር ነው የተወለዱት?



Don’t Know
Prefer not to answer



አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


Screener 7

In which country was your mother born?


ትእይንተ መስኮት 7

እናትዎ የት ሀገር ነው የተወለዱት?



Don’t Know
Prefer not to answer



አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


Screener 8

Has your mother lived in any of the following countries?


ትእይንተ መስኮት 8

እናትዎ ከሚከተሉት ሀገሮች ባንዱ ውስጥ ኖረዋል?



Egypt
Ethiopia
Kenya
Somalia
*



ግብጽ
ኢትዮጵያ
ኬንያ
ሶማሊያ
ታንዛንያ
ኡጋንዳ


Screener 9

How old are you?


ትእይንተ መስኮት 9

እድሜዎ ስንት ነው



Under 18 years
18-24
25-29
30-34
35-39
40-49
Over 49 years
Prefer not to answer



18 አመት በታች
18-24
25-29
30-34
35-39
40-49
49 አመት በላይ
ባልመልስ እመርጣለሁ

*Other countries depending on expected population of sites



File Typeapplication/vnd.openxmlformats-officedocument.wordprocessingml.document
AuthorSnead, Margaret C. (CDC/ONDIEH/NCCDPHP)
File Modified0000-00-00
File Created2021-01-14

© 2024 OMB.report | Privacy Policy