Women's Health Needs STUDY_SCREENER

Women’s Health Needs Study: The Health of US-Resident Women from Countries with Prevalent Female Genital Mutilation/Cutting (FGM/C)

Att G5 WHNS_Eligibility Screener (Amharic translations)_REVISED

Women's Health Needs STUDY_SCREENER

OMB: 0920-1264

Document [docx]
Download: docx | pdf



Attachment G5. Women’s Health Needs Study Eligibility Screener (Amharic translations)



Section

Question

English Items

ክፍል

ጥያቄ

የእንግሊዘኛ ክፍሎች

Screener Cover Page

OMB notice

Form Approved

የትእይንተ መስኮት የገጽ ሽፋን

OMB ማስታወቂያ

ቅጽ ተቀባይነት አግኝቷል



OMB Number:



OMB ቁጥር



Expiration Date:



አገልግሎት የሚያበቃበት ቀን

Screener

Survey Title

Women's Health Needs Study

ትእይንተ መስኮት

የዳሰሳ አርእስት

የሴቶች የጤና ፍላጎቶች ጥናት







Screener

OMB Burden Statement

Public reporting burden of this collection of information is estimated to average 1 minute per response, including the time for reviewing instructions, searching existing data sources, gathering and maintaining the data needed, and completing and reviewing the collection of information. An agency may not conduct or sponsor, and a person is not required to respond to a collection of information unless it displays a currently valid OMB control number. Send comments regarding this burden estimate or any other aspect of this collection of information, including suggestions for reducing this burden to CDC/ATSDR Reports Clearance Officer; 1600 Clifton Road NE, MS D-74, Atlanta, Georgia 30333; ATTN: PRA (0920-xxxx).

ትእይንተ መስኮት

OMB የሃላፊነት ሸክም

የዚህ መረጃ ስብስብ ህዝባዊ ዘገባ ሃላፊነት ለአንድ ምላሽ 1 ደቂቃ እንደሚፈጅ ይገመታል፣ ይህም መመርያዎችን ለመከለስ የሚያስገልገውን ጊዜ፣ ያሉትን የመረጃ ምንጮች መፈለግ፣ የሚያስገልገውን መረጃ መሰብሰብ እና መጠበቅ፣እና የመረጃውን ስብስብ ማጠናቀቅ እና መከለስን ያካትታል። የውክልና ድርጅት ማካሄድ ወይም ስፖንሰር ማድረግ የለበትም፣ እና አንድ ግለሰብ ትክክለኛ የመቆጣጠርያ OMB ቁጥር ካላሳየ ለመረጃ ስብስብ ምላሽ መስጠት የለበትም። ስለዚህ የሃላፊነት ግምት አስተያየት ወይም ስለዚህ የመረጃ ስብስብ ሌላ ገጽታ፣ ሃላፊነቱ እንዲቀንስ ጭምር ያሎትን ምክር ወደዚህ ይላኩ CDC/ATSDR Reports Clearance Officer;1600 Clifton Road NE,MS D-74,Atlanta,Georgia 30333;ATTN: PRA(0920-xxxx).

Screener

Screener Start Time

Hour

Minutes

N/A

ትእይንተ መስኮት

መለያ የሚጀምርበት ሰዓት
ሰዓት
ደቂቃ


N/A

Screener

Intro

The following questions will ask you general information about the languages you speak, where you were born, and your age. Please answer these questions to tell if you are a good fit for this study.

ትእይንተ መስኮት

የሚከተሉት ጥያቄዎች ስለ ቋንቋሸ የትውልድ ቦታሽ እና ዕድሜሸ አጠቃላይ መረጃ ይጠይቁሻል። ለዚህ ጥናት ብቁ እንደሆንሽ ለመናገር እባክሽ እነዚህን ጥያቄዎች መልሺ።


N/A







SECTION A. SCREENER



ክፍል . ትእይንተ መስኮት



A

Screener 1

Have you previously participated in the Women’s Health Needs Study (WHNS)? Yes [END SURVEY]
No

ትእይንተ መስኮት 1

ከዚህ በፊት የሴቶች የጤና ፍላጎቶች ጥናት ላይ ተሳትፈዋል Women's Health Needs Study(WHNS) አዎ[ የዳሰሳ ማብቂያ]
አይደለም


Screener 2

Which of the following languages do you speak?


ትእይንተ መስኮት 2

ከሚከተሉት ቋንቋዎች የትኛውን ይናገራሉ?



Amharic
Arabic
English
Somali
French
Tigrinya
Other, please specify




አማርኛ
አረብኛ
እንግሊዝኛ
ሶማሊኛ
ፈረንሳይኛ
ትግርኛ
ሌላ፣ እባክዎ ይግለፁ



Screener 3

Which language would you prefer to use for this interview? [INTERVIEWER NOTE: IF YOU DO NOT SPEAK THE LANGUAGE PREFERRED, MAKE NOTE AND END INTERVIEW].


ትእይንተ መስኮት 3

ለዚህ ቃለ መጠይቅ የትኛውን ቋንቋ መጠቀም ይመርጣሉ?[የጠያቂው ማስታወሻ፣ የተመረጠውን ቋንቋ መናገር ካልቻሉ፣ ማስታወሻ ይያዙ እና ቃለመጠይቁን ይዝጉ]


Screener 4

In which country were you born?


ትእይንተ መስኮት 4

የት ሀገር ነው የተወለዱት?



Don’t Know
Prefer not to answer



አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


Screener 5

In which country was your mother born?


ትእይንተ መስኮት 7

እናትዎ የት ሀገር ነው የተወለዱት?



Don’t Know
Prefer not to answer



አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


Screener 6

How old are you?


ትእይንተ መስኮት 9

እድሜዎ ስንት ነው



Under 18 years [END SURVEY]
18-24
25-29
30-34
35-39
40-49
Over 49 years [END SURVEY]
Prefer not to answer



18 አመት በታች
18-24
25-29
30-34
35-39
40-49
49 አመት በላይ
ባልመልስ እመርጣለሁ


N/A

ELIGIBILITY CHECK LIST


EACH BOX SHOULD BE CHECKED BEFORE MOVING FORWARD WITH SURVEY.


Respondent did not previously participate in WHNS.


Respondent between 18-49 years old.


Respondent OR respondent's mother born in one of the following countries:


Burkina Faso

Egypt

Eritrea

Ethiopia

Gambia

Guinea

Mali

Mauritania

Sierra Leone

Somalia

Sudan


Interviewer is available to conduct interview in respondent's preferred language (Question 3).


If respondent meets all 4 criteria above, please check the eligible box below.


Respondent is eligible

Respondent is NOT eligible [END SURVEY]


If respondent is eligible, then review consent material and proceed to interview.


N/A

የብቁነት ማረጋገጫ ዝርዝር

ወደ መጠይቁ ከማለፍሽ በፊት እያንዳንዱ ሳጥን መመረጥ አለበት።

ተጠያቂዋ ከዚህ ቀደም WHNS ውስጥ አልተሳተፈችም።

18 እስከ 49 ዓመት ባለው መካከል ያለች ተጠያቂ።

ከሚከተሉት አገሮች መካከል በአንዱ የተወለደች ተጠያቂ ወይም የተጠያቂ እናት፡

ቡርኪና ፋሶ
ግብጽ
ኤርትራ
ኢትዮጵያ
ጋምቢያ
ጊኒ
ማሊ
ሞሪታኒያ
ሰራሊዮን
ሶማሊያ
ሱዳን

ጠያቂው በተጠያቂዋ ተመራጭ ቋንቋ (ጥያቄ 3) ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ዝግጁ ነው፡፡

ተጠያቂዋ ከዚህ በላይ ያሉትን 4 መስፈርቶች የምታሟላ ከሆነ እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን የብቁነት ሳጥን ይምረጡ፡፡

ተጠያቂዋ መስፈርቱን ታሟላለች።
ተጠያቂዋ መስፈርቱን አታሟላም። [የዳሰሳ ጥናቱ ይቋረጥ]

መልስ ሰጪዋ ብቁ ከሆነች፣ የስምምነት ይዘቱን ይከልሱ እና በቃለ መጠይቅ ይቀጥሉ።



N/A


Screener End Time
Hour
Minute



N/A

መለያ የመጨረሻ ሰዓት
ሰዓት
ደቂቃ




File Typeapplication/vnd.openxmlformats-officedocument.wordprocessingml.document
AuthorSnead, Margaret C. (CDC/ONDIEH/NCCDPHP)
File Modified0000-00-00
File Created2021-01-13

© 2024 OMB.report | Privacy Policy