Women's Health Needs STUDY_QUESTIONNAIRE

Women’s Health Needs Study: The Health of US-Resident Women from Countries with Prevalent Female Genital Mutilation/Cutting (FGM/C)

Att H5 WHNS_Questionnaire (Amharic Translations)_REVISED

Women's Health Needs STUDY_QUESTIONNAIRE

OMB: 0920-1264

Document [docx]
Download: docx | pdf

Attachment H5. Women’s Health Needs Study Questionnaire (Amharic translations)

Section

Question

English Items

Amharic Translation

Full Questionnaire

 

 

 

 

Cover Page

Public reporting burden of this collection of information is estimated to average 45 minute per response, including the time for reviewing instructions, searching existing data sources, gathering and maintaining the data needed, and completing and reviewing the collection of information. An agency may not conduct or sponsor, and a person is not required to respond to a collection of information unless it displays a currently valid OMB control number. Send comments regarding this burden estimate or any other aspect of this collection of information, including suggestions for reducing this burden to CDC/ATSDR Reports Clearance Officer; 1600 Clifton Road NE, MS D-74, Atlanta, Georgia 30333; ATTN: PRA (0920-xxxx).

የዚህ መረጃ ስብስብ ህዝባዊ ዘገባ ሃላፊነት ለአንድ ምላሽ 45 ደቂቃ እንደሚፈጅ ይገመታል፣ ይህም መመርያዎችን ለመከለስ የሚያስፈልገውን ጊዜ፣ያሉትን የመረጃ ምንጮችን መፈለግ፣ የሚያስፈልገውን መረጃ መሰብሰብ እና መጠበቅ፣ እና የመረጃውን ስብስብ ማጠናቀቅ እና መከለስን ያካትታል። የውክልና ድርጅት ማካሄድ ወይም የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ የለበትም፣እና አንድ ግለሰን ትክክለኛ የመቆጣጠርያ OMB ቁጥር ካላሳየ ለመረጃ ስብስብ ምላሽ መስጠት የለበትም። ስለዚህ የሃላፊነት ግምት አስተያየት ወይም መረጃ ስብስብ ሌላ ገጽታ፣ሃላፊነት እንዲቀንስ ጭምር ያሎትን አስተያየት ወደዚህ ይላኩ CDC/ATSDR Reports Clearacnce Officer;1600 Clifton Road NE,MS D-74,Atlanata,Georgia 30333;ATTN: PRA (0920-xxxx)


 

OMB notice

Form Approved

ተቀባይነት ያገኝ ቅጽ

 

 

OMB Number:

OMB ቁጥር

 

 

Expiration Date:

የሚያበቃበት ቀን

 

Survey Title

Women's Health Needs Study

የሴቶች የጤና ፍላጎት ጥናት

 

 

 

 

SECTION B. BACKGROUND CHARACTERISTICS

 

 

 


Intro

Interview Start Time
Hour
Minute

የቃለ-መጠይቅ መጀመሪያ ስዓት
ሰዓት
ደቂቃ

 

Intro

Now we can begin. I am going to start by asking you some basic questions about your background. Your answers will not be shared with anyone outside of the research team.

አሁን መጀመር እንችላለን። ስለ አስተዳደግሽ አንዳንድ ተጨማሪ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እጀምራለሁ። መልሶችሽ ከጥናቱ ቡድን ውጭ ለማንም አይጋሩም።

 

Q1

What language do you speak most often at home?

አሁን በቀላሉ የሚናገሩት ቋንቋ ምንድን ነው?

 

Q2

What language(s) do you speak most often with your closest friends? [INTERVIEWER NOTE: Allow for two languages to be given]

ከቅርብ ጓደኞቾ ጋር በቀላሉ የሚናገሩት ቋንቋ(ዎች) ምንድን ነው[የጠያቂው ማስታወሻ፣ ሁለት ቋንቋዎች እንዲሰጡ ይፍቀዱ]


Q3

In what country does your mother live now?

እናትዎ አሁን የሚኖሩት የት ሀገር ነው?


 

• Mother passed away [GO TO Q5]
• Don’t Know [GO TO Q5]
• Prefer not to answer [GO TO Q5]

እናቴ ሞታለች[ወደ ጥያቄ 5 ይሂዱ]
አላውቅም[ወደ ጥያቄ 5 ይሂዱ]
ባልመልስ እመርጣለሁ [ወደ ጥያቄ 5 ይሂዱ]


Q4

How often do you speak with your mother?

ከእናትዎ ጋር ምን ያክል ጊዜ ያወራሉ


 

• Daily
• 2-3 times a week
• Once a week
• Once/twice a month
• Less than once a month
• Never
• Don’t Know
• Prefer not to answer

በየቀኑ
• 2-3 ጊዜ በሳምንት
በሳምንት አንድ ጊዜ
አንድ ጊዜ/ሁለቴ በወር
በወር ካንድ ጊዜ ያነሰ
መቼም አልሆነም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


Q5

How many times have you traveled to each of the following countries? [ENTER 0 IF RESPONDENT HAS NEVER TRAVELED TO COUNTRY]

ወደሚከተሉት ሀገሮች ምን ያህል ጊዜ ተጉዘሻል?



• Burkina Faso
• Egypt
• Eritrea
• Ethiopia
• Gambia
• Guinea
• Mali
• Mauritania
• Sierra Leone
• Somalia
• Sudan

ቡርኪና ፋሶ
ግብጽ
ኤርትራ
ኢትዮጵያ
ጋምቢያ
ጊኒ
ማሊ
ሞሪታኒያ
ሰራሊዮን
ሶማሊያ
ሱዳን

 

Q6

How long ago did you move to the United States? [INTERVIEWER NOTE: Select best option based on answer for the most recent time]

ከምን ያህል ጊዜ በፊት ነበር ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የመጣሺው? [የጠያቂ ማስታወሻ: በቅርብ ጊዜዉ መልስ መሠረት የተሻለዉን አማራጭ ይምረጡ]

 

 

• Within the last year
• 1-5 years ago
• 6-10 years ago
• Over 10 years ago
• Born in the U.S. [GO TO SECTION C]
• Don't Know
• Prefer not to answer

ባለፈው ዓመት ውስጥ
1-5 ዓመታት በፊት
6-10 ዓመታት በፊት
10 ዓመታት በፊት
አሜሪካ ውስጥ የተወለደች [ወደ ክፍል ይሂዱ]
አላውቅም
አለመመለስን እመርጣለሁ


 

Q7

How old were you when you moved to the United States?

ወደ አሜሪካ ስትጓዢ ዕድሜሽ ስንት ነበር?

 


• 0-6 years old
• 7-12 years old
• 13-17 years old
• 18 years or older
• Don't Know
• Prefer not to answer

0-6 አመት
7-12 አመት
13-17 አመት
• 18 ዓመትና ከዚያ በላይ
አላውቅም
አለመመለስን እመርጣለሁ

SECTION C. MARRIAGE AND HOUSEHOLD

 

 

 

Intro

 

Next, I am going to ask you questions about your marital status and living arrangements.

ቀጥሎ፣ስለ ጋብቻ ሁኔታዎ እና የአኗኗር ስርአትዎ እጠይቆታለሁ።


 

Q8

Including yourself, how many people live in your household now? Please count children and elders. Do NOT count people staying in the home for less than one month.

እራስዎን ጨምሮ፣ በቤተሰብዎ ውስጥ ስንት ሰው ይኖራል እባክዎ ህጻናትን እና አዛውንቶችን ይቁጠሩ እንግዶችን አይቁጠሩ እንግዳ ማለት በቤት ውስጥ ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ የሚቆይ ነው።

 

 

• Don’t Know
• Prefer not to answer

አላውቅም

ባልመልስ እመርጣለሁ


 

Q9

Which of the following describes your current marital status? Are you married, living with a partner, widowed, divorced, separated, or have you never been married?

ከሚከተሉት ውስጥ ባሁኑ ወቅት ያሎትን የጋብቻ ሁኔታ የትኛው ይገልጸዋል? አግብተዋል፣ ከአጋር ጋር እየኖሩ ነው፣ መበለት ኖት፣ተፋተዋል፣ተለያይተዋል፣ ወይም መቼም አግብተው አያውቁም

 

 

• Married
• Widowed
• Divorced
• Separated

• Not married, but living with a partner
• Never married/lived with partner [GO TO Q14]

• Prefer not to answer [GO TO Q14]

ያገባ
ያላገባ፣ ነገር ግን ከአጋር ጋር የሚኖር
[ ወደ ጥያቄ 16 ይሂዱ]
መበለት
የተፋታ
የተለያየ
ፈጽሞ ያላገባ [ወደ ጥያቄ 14 ይሂዱ]
ባልመልስ እመርጣለሁ [ወደ ጥያቄ 14 ይሂዱ]

 

Q10

How old were you when you first got married or started living with a partner?

መጀመርያ ሲያገቡ እድሜዎ ስንት ነበር?

 

 

• Under 18 years
• 18-24 years
• 25-29 years
• 30-39 years
• 40-49 years
• Over 49 years
• Don’t Know
• Prefer not to answer

18 አመት በታች
• 18-24 አመት
• 25-29 አመት
• 30-39 አመት
• 40-49 አመት
49 አመት በላይ
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q11

How old was your husband/partner when you first got married or started living together?

ለመጀመሪያ ጊዜ ስታገቢ ባልሽ / አጋርሽ ስንት ዓመቱ ነበር?

 

 

• Under 18 years
• 18-24 years
• 25-29 years
• 30-39 years
• 40-49 years
• Over 49 years
• Don’t Know
• Prefer not to answer

18 አመት በታች
• 18-24 አመት
• 25-29 አመት
• 30-39 አመት
• 40-49 አመት
49 አመት በላይ
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


 

Q12

In what country did your first marriage/partnership take place?

የመጀመርያ ጋብቻዎ የተከናወነው የት ሀገር ነው


Q13

In what country was your husband/partner born?

ባልሽ / አጋርሽ የትውልድ ሀገሩ የት ነው።





SECTION D. COMMUNITY ACTIVITIES

 

 

 

Intro

 

I am now going to ask you some questions about your participation in community activities such as neighborhood organizations or groups.

አሁን ከማህበረሰቡ እንቅስቃሴ ጋር እንደ የጉርብትና ማህበሮች ወይም ቡድኖች ጋር ያሎትን ተሳትፎ በተመለከተ ጥቂት ጥያቄዎችን እጠይቆታለሁ።


 

Q14

Are you a member of any club, association, or religious organization for people from your family's home country or ethnic/cultural background?

ከቤተሰብሽ የትውልድ ሀገር ወይም ጎሳ / ባህላዊ ዳራ ከመጡ ሰዎች ጋር የማንኛውም ክበብ፣ ማህበር ወይም የሃይማኖት ድርጅት አባል ነሽ?

 

 

• Yes
• No
• Not sure
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
እርግጠኛ አይደለሁም
ባልመልስ እመርጣለሁ


 

Q15

When you invite people to your home, are they…

ሰዎችን ወደ ቤትሽ ስትጋብዢ፣ እነሱ...

 

 

• Mostly people from my home country or ethnic/cultural background
• Mostly people NOT from my home country or ethnic/cultural background
• A mix of people from AND not from my home country or ethnic/cultural background
• I never invite people to my home
• Prefer not to answer


አብዛኛውን ጊዜ ከትውልድ አገሬ ወይም የጎሳ / ባህላዊ አስተዳደጌ የመጡ ሰዎች
አብዛኛውን ጊዜ ከትውልድ አገሬ ወይም የጎሳ / ባህላዊ አስተዳደጌ ያልመጡ ሰዎች
ከትውልድ አገሬ ወይም የጎሳ / ባህላዊ አስተዳደጌ የመጡና ያልመጡ ሰዎች ቅልቅል
በጭራሽ ሰዎችን ወደ ቤቴ አልጋብዝም
አለመመለስን እመርጣለሁ

 

Q16

Have you done any work outside of the home for pay in the past 30 days?

ባለፉት 30 ቀናት ከቤት ውጭ ለገንዘብ ማንኛውንም ስራ ሰርተዋል?




• Yes
• No
• Don't Know
• Prefer not to answer


አዎ
አይደለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ






SECTION E. HEALTH-SEEKING BEHAVIOR AND PROVIDER EXPERIENCE

 

 

 

 

 

Now I am going to ask you some questions about your overall health and experiences with health care, services, and providers.

አሁን ስለአጠቃላይ ጤናዎ እና ከጤና ተቋም፣አገልግሎቶች እና አቅራቢዎች ጋር ያሎትን ልምድ እጠይቆታለሁ።

 

Q17

In general, how would you describe your health? Is it excellent, very good, good, fair, or poor?

በአጠቃላይ፣ጤናዎን እንዴት ይገልጹታል እጅግ በጣም ጥሩ በጣም ጥሩ፣ጥሩ፣ ደህና፣ ወይም ደካማ

 

 

• Excellent
• Very good
• Good
• Fair
• Poor
• Not sure
• Prefer not to answer

እጅግ በጣም ጥሩ
በጣም ጥሩ
ጥሩ
ደህና
ደካማ
እርግጠኛ አይደለሁም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q18

How many times have you gone to a clinic or hospital for health care for yourself in the past 12 months?

ባለፉት 12 ወራት ለራስዎ ጤና እንክብካቤ ወደ ክሊኒክ ወይም ሆስፒታል ስንት ጊዜ ሄደዋል?

 

 

• Not at all
• Once
• Twice
• 3-5 times
• More than 5 times
• Don’t Know
• Prefer not to answer

መቼም አልሄድኩም
አንድ ጊዜ
ሁለት ጊዜ
• 3-5 ጊዜ
5 ጊዜ በላይ
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q19

When visiting your healthcare provider, would you like to have someone present to interpret?

የጤና እንክብካቤ አቅራቢሽን በሚትጎበኝበት ጊዜ አንድ የሚተረጎም ሰው እንዲያገኝ ትፈልጊያለሽ?

 

 

• Yes
• No [GO TO Q22]
• Do not have a healthcare provider [GO TO Q22]
• Don't Know [GO TO Q22]
• Prefer not to answer [GO TO Q22]


አዎ
አይ [ወደ ጥያቄ 22 ይሂዱ]
የጤና እንክብካቤ አቅራቢ የለኝም [ወደ ጥያቄ 22 ይሂዱ]
አላውቅም [ወደ ጥያቄ 22 ይሂዱ]
አለመመለስን እመርጣለሁ [ወደ ጥያቄ 22 ይሂዱ]

 

Q20

During your last visit, was an interpreter offered to you?

ባለፈው የሄዱ ጊዜ፣ አስተርጓሚ እንዲቀርብሎት ተጠይቀው ነበር?



• Yes
• No
• Don't Know
• Prefer not to answer


አዎ
አይደለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q21

Who usually serves as an interpreter for you?

ባብዛኛው ጊዜ እንደ አስተርጓሚ የሚያገለግሎት ማን ነው

 

 

• My health provider
• Professional interpreter
• A staff person
• A female friend or relative
• My husband/partner, or other male relative
• Other, please specify:

የጤና አቅራቢየ
የትርጉም ባለሞያ
የመስርያ ቤቱ ባለሟል
ጓደኛ ወይም ዘመድ
ባለቤቴ/አጋሬ፣ ወይም ሌላ ወንድ ዘመድ
ሌላ፣ እባክዎ ይግለጹ

 

Q22

Are you currently covered by any of the following types of health insurance?

ባሁኒ ጊዜ ከሚከተሉት የመድን ሽፋን አይነቶች ባንዱ ሽፋን አሎት?

 

 

• A plan purchased through an employer or union (includes plans purchased through another person’s employer)
• A plan that you or a family member buys on their own
• Medicaid or other state or federal program
• Some other source, please specify:

• I do not currently have health insurance

• Don't Know
• Prefer not to answer

ባሰሪ ወይም በማህበር(በሌላ ሰው አሰሪ የተገዛን የመድን ሽፋን ያካትታል) የተገዛ እቅድ
እርስዎ ወይም ሌላ የቤተሰብ አባል በግል የገዙት እቅድ
• Medicaid ወይም ሌላ የክልል ወይም የፌደራል መርሀግብር
ሌላ ምንጭ፣እባክዎ ይግለጹ፣

ባሁኑ ጊዜ የመድን ሽፋን የለኝም

አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q23

During the past 12 months, was there any time when you needed medical care but didn't get it because you couldn't afford it?

ባለፉት 12 አመታት፣የህክምና እንክብካቤ አስፈልጎት ግን የገንዘብ አቅም ስለሌልዎት ሳያገኙ የቀሩበት ጊዜ አለ



• Yes
• No
• Don't Know
• Prefer not to answer


አዎ
አይደለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ





SECTION F. WOMEN’S HEALTH AND PREGNANCY OUTCOMES

 

 

 

 

 

I am now going to ask you questions about family planning and your sexual health.

አሁን ስለ ቤተሰብ እቅድዎ እና የወሲብ ጤንነትዎ ጥያቄዎች እጠይቆታለሁ።

 

Q24

Have you ever used any contraceptives or birth control methods to avoid or delay getting pregnant?

እርግዝናን ለማስቀረት ወይም ለማዘግየት ማንኛውንም የወሊድ መከላከያ ወይም የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎችን መቼም ተጠቅመሽ ታውቂያለሽ?




• Yes
• No [GO TO Q26]
• Don't Know [GO TO Q26]
• Prefer not to answer [GO TO Q26]


አዎ
አይ [ወደ ጥያቄ 26 ይሂዱ]
አላውቅም [ወደ ጥያቄ 26 ይሂዱ]
አለመመለስን እመርጣለሁ [ወደ ጥያቄ 26 ይሂዱ]

 

Q25

Which method(s) have you ever used? Have you used this method in the past 30 days?

መቼም የትኛውን ዘዴ (ዎች) ተጠቀመሽ ታውቂያለሽ? ባለፉት 30 ቀናት ውስጥ ይህንን ዘዴ ተጠቅመሻል?

 

 

Ever Used?

ተጠቅመው ያውቃሉ

 

 

Used in past 30 days?

ባለፉት 30 ቀናት ተጠቅመዋል

 

 

Female sterilization (tubes tied)

ሴት መካን ማድረግ( ቱቦ ማሰር)

 

 

Male sterilization

ወንድ መካን ማድረግ

 

 

Contraceptive implant (Nexplanon, Jadelle, Sino, Implant, Implanon)

የእርግዝና መከላከያ መትከል(Nexplanon,JadelleSinoImplantImplanon)

 

 

IUD (for example, Paragard, Mirena, Skyla, Liletta)

IUD(ለምሳሌ፣ ParagardMirenaSkylaLiletta)

 

 

Shots/Injections (for example, Depo-Provera)

መርፌ/መወጋት(ለምሳሌ፣ Depo-Provera)

 

 

Birth control pills (daily pills, any kind)

የወሊድ መከላከያ ክኒን(የየቀኑ ክኒኖች፣ማንኛውም አይነት

 

 

Contraceptive patch (Ortho Evra, Xulane)

የእርግዝና መከላከያ ፋሻ( Ortho EvraXulane)

 

 

Contraceptive ring (NuvaRing)

የእርግዝና መከላከያ ቀለበት(NuvaRing)

 

 

Male condoms

የወንድ ኮንዶሞች

 

 

Diaphragm

ዳያፍራም

 

 

Female condoms

የሴት ኮንዶሞች

 

 

Foam, jelly, or cream

አረፋ፣ ጄሊ፣ወይም ክሬም

 

 

Emergency contraception (morning after pill)

ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያበማግስቱ የሚወሰድ ክኒን

 

 

Not having sex at certain times (rhythm or natural family planning)

በተወሰኑ ጊዜያቶች የግብረስጋ ግንኙነት አለማድረግ(ሪትም ወይም ተፈጥሯዊ የሆነ የቤተሰብ እቅድ

 

 

Withdrawal (pulling out)

ማውጣትመሳብ

 

 

Other, please specify:

ሌላ፣ እባክዎ ይግለጹ፣

 

Q26

In the past 12 months, have you had trouble getting the contraceptives or birth control methods you wanted?

ባለፉት 12 ወሮች ውስጥ የፈለግሽውን የወሊድ መከላከያ ወይም የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴን ለማግኘት ችግር አጋጥሞሻል?

 

 

• Yes
• No
• I did not need a birth control method
• Don’t Know
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q27

When was your last pelvic exam and/or pap smear?

የመጨረሻው የሆድ ህመም ምርመራሽ እና / ወይም የማህጸን ህዋስ ምርመራሽ መቼ ነበር?

 

 

• Within past year
• 2-3 years ago
• 3 to 5 years ago
• More than 5 years ago
• Never
• Don’t Know
• Prefer not to answer

ባለፈው አመት ውስጥ
• 2-3 አመት በፊት
• 3 እስከ 5 አመት በፊት
5 አመት በላይ
አድርጌ አላውቅም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q28

How old were you when you had sexual intercourse for the first time?
[READ IF NECESSARY: Do not count oral sex, anal sex, heavy petting, or other forms of sexual activity that do not involve vaginal penetration. Do not count sex with a female partner].

ለመጀመርያ ጊዜ የግብረ ስጋ ግንኙነት ሲያደርጉ እድሜዎ ስንት ነበር
[ አስፈላጊ ከሆነ ያንብቡ፣ በአፍ ላይ የሚደረግ ወሲብ፣ በፊንጢጣ የሚደረግ ወሲን፣ ከፍተኛ መዳራት ወይም ሌላ አይነት የወሲብ እንቅስቃሴ የሴት ብልት ውስጥ መግባት የማያካትትን አይቁጠሩት። ከሴት አጋር የሚደረግ ወሲብን አይቁጠሩት]

 

 

• Under 18 years
• 18-24
• 25-29 years
• 30-39 years
• 40-49 years
• Over 49 years
• Never had sexual intercourse
[GO TO Q37]
• Prefer not to answer

18 አመት በታች
• 18-24
• 25-29 አመት
• 30-39 አመት
• 40-49 አመት
40 አመት በላይ
የግብረ ስጋ ግንኙነት አድርጌ አላውቅም
[ ወደ ጥያቄ 37 ይሂዱ]
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

 

 

 

SECTION G. WOMEN’S HEALTH AND PREGNANCY OUTCOMES

 

 

 

 

 Intro

To finish up our questions about health and health care, we have a few questions for you about pregnancy and prenatal care. Prenatal care is when you get checkups from a doctor, nurse, or midwife while you are pregnant.

ስለጤና እና የጤና እንክብካቤ ያለንን ጥያቄዎች ለማጠናቀቅ ለአንቺ ስለ እርግዝና እና ስለ ቅድመ ወሊድ እንክብካቤ ጥቂት ጥያቄዎች አሉን። የቅድመ ወሊድ እንክብካቤ አንቺ በእርግዝና ወቅት ከሐኪም ከነርስ ወይም ከአዋላጅ ሴት ምርመራ ሲያገኙ ነው።

 

Q29

Are you pregnant now?

አሁን እርጉዝ ኖት

 

 

• Yes
• No [GO TO Q31]
• Don’t Know [GO TO Q31]
• Prefer not to answer [GO TO Q31]

አዎ
አይደለሁም[ ወደ ጥያቄ 31 ይሂዱ]
አላውቅም [ወደ ጥያቄ 31 ይሂዱ]
ባልመልስ እመርጣለሁ [ወደ ጥያቄ 31 ይሂዱ]

 

Q30

Have you had prenatal care for this pregnancy?

ለዚህ እርግዝና የቅድመ ወሊድ እንክብካቤ አግኝተዋል



• Yes
• No
• Prefer not to answer


አዎ
አይደለም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

 

Now we have some questions about your children.

አሁን ስለልጆችዎ ጥቂት ጥያቄዎች አሉን።


 

Q31

How many children have you given birth to that were born alive?

በህይወት የተወለዱ ስንት ልጆች አሎት


 

 

Now I will ask a few questions about each child you had beginning with the oldest one.

አሁን ስለወለዷቸው እያንዳንዱ ልጆች ከትልቁ ጀምሮ ጥቂት ጥያቄዎችን እጠይቆታለሁ።

 

 

Child

ልጅ

 

 

1
2
3
4
5
6
7

8

9

10

11

12

13

14

15

1
2
3
4
5
6
7

8

9

10

11

12

13

14

15

 

Q32

In what month and year was this child born?

በየትኛው ወር እና አመት ነው ይህ ልጅ የተወለደው

 

 

Month:
Year:

Prefer not to answer

ወር፣
አመት፣

ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q33

Is this child still alive?

ይህ ልጅ አሁንም በህይወት አለ

 

 

Yes
No
Prefer not to answer

አዎ
የለም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q34

Was this child born in the U.S.?

ይህ ልጅ U.S ነው የተወለደው

 

 

Yes
No
Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q35

How many weeks (or months) pregnant were you at the time of your first prenatal care visit?

የስንት ሳምንታት(ወይም ወራት) እርጉዝ ነበሩ የመጀመርያ የቅድመ ወሊድ ክትትልዎ ሲጀምሩ

 

 

Weeks
Months
No Prenatal Care
Don’t Know
Prefer not to answer

ሳምንታት
ወራት
ምንም የቅድመወሊድ እንክብካቤ የለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q36

Was this baby delivered by caesarean section (c-section)?

ይህ ህጻን በቀዶ ማዋለድ (-ሴክሽን) ነው የተወለደው?

 

 

Yes
No
Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
ባልመልስ እመርጣለሁ





SECTION H. FGM/C

 

 

 

Intro

 

In a number of countries, there is a practice called circumcision in which a girl or young woman may have part of her genitals cut. Now I would like to ask you some questions about your knowledge and experiences with female circumcision.

በተወሰኑ ሀገሮች፣ ግርዛት የሚባል ልማድ አለ ይህም ልጃገረድ ወይም ወጣት ሴት የብልቷ የተወሰነ ክፍል የሚቆረጥበት ነው። አሁን ስለ ሴት ልጅ ግርዛት ያሎትን እውቀት እና ልማድ ጥቂት ጥያቄዎችን ልጠይቅዎ እወዳለሁ።


 

Q37

Do you come from a family that has practiced the tradition of female circumcision?

የሴት ልጅ ግርዛት ባህልን ከተገበሩ ቤተሰብ ነው የመጡት




• Yes
• No
• Don’t Know
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለሁም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q38

Does your husband/partner come from a family that has practiced the tradition of female circumcision?

ባልሽ/ አጋርሽ የሴቶች ግርዛት ባህልን ከሚከተሉ ቤተሰቦች የመጣ ነውን?



• Yes
• No
• Do not have husband/partner
• Don't Know
• Prefer not to answer

አዎ
አይ
ባል/አጋር የለኝም
አላውቅም
አለመመለስን እመርጣለሁ

 

Q39

Have you ever been circumcised?

ተገርዘው ያውቃሉ

 

 

• Yes
• No [GO TO Q50]
• Don’t Know [GO TO Q50]
• Prefer not to answer [GO TO Q50]

አዎ
አይደለም [ወደ ጥያቄ 50 ይሂዱ]
አላውቅም [ወደ ጥያቄ 50 ይሂዱ]
ባልመልስ እመርጣለሁ [ወደ ጥያቄ 50 ይሂዱ]

 

Q40

How old were you when first circumcised?

መጀመርያ ሲገረዙ እድሜዎ ስንት ነበር

 

 

• Less than 1 year old
• 1-4 years old
• 5-9 years old
• 10-14 years old
• 15-19 years old
• More than 19 years old

• Too young to remember
• Don’t Know
• Prefer not to answer

1 አመት በታች
• 1-4 አመት
• 5-9 አመት
• 10-14 አመት
• 15-19 አመት
19 አመት በላይ

ለማስታወስ በጣም ትንሽ ነበርኩ
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q41

Now I would like to ask you some more questions about your circumcision. Was any flesh removed from the genital area?

አሁን ስለግርዛትዎ ጥቂት ጥያቄዎችን ልጠይቅዎ እወዳለሁ። ከብልትዎ አካባቢ ስጋ ተወግዷል

 

 

• Yes [GO TO Q43]
• No
• Don’t Know
• Prefer not to answer

አዎ [ወደ ጥያቄ 43 ይሂዱ]
አይደለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q42

Was the genital area nicked without removing any flesh?

የብልት አካባቢ ምንም ስጋ ሳይወገድ በምላጭ ተቆርጧል



• Yes
• No
• Don’t Know
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q43

Was your genital area sewn closed?

የብልቶ አካባቢ በስፌት ተዘግቷል



• Yes
• No
• Don’t Know
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


Q44

What kind of circumcision do you have?

ምን አይነት ግርዛት ነው ያሎት



• Type 1
• Type 2
• Type 3
• Don't Know
• Prefer not to answer

ዓይነት 1
ዓይነት 2
ዓይነት 3
አላውቅም
አለመመለስን እመርጣለሁ

 

Q45

Have you ever had any problems related to your circumcision?

ከግርዛትዎ ጋር የተያያዘ የጤና ችግር አጋጥሞት ያውቃል

 

 

• Yes
• No [GO TO Q47]
• Don’t Know [GO TO Q47]
• Prefer not to answer [GO TO Q47]

አዎ
አጋጥሞኝ አያውቅም [ወደ ጥያቄ 47 ይሂዱ]
አላውቅም [ወደ ጥያቄ 47 ይሂዱ]
ባልመልስ እመርጣለሁ [ወደ ጥያቄ 47 ይሂዱ]

 

Q46

Please describe what problems occurred. [INTERVIEWER NOTE: DO NOT READ RESPONSES OUT LOUD. SELECT ALL OPTIONS RESPONDENT MENTIONS OR SELECT OTHER AND WRITE IN OPEN ENDED BOX].

እባክዎ ያጋጠምዎ የጤና ችግር ይግለጹ። [የጠያቂ ማስታወሻ: መልሶችን ጮክ ብለው አያንብቡ። ሁሉንም አማራጮች የመፍትሄ ሐሳቦችን ይምረጡ ወይም ሌላ የሚለውን ይምረጡና ክፍት ሳጥኑ ላይ ይጻፉ።



• Difficulty passing menstrual blood

• Difficulty passing urine

• Pain with urination

• Recurrent Urinary Tract Infections

• Pain with sex

• Bleeding with sex

• Emergency C-section

• Postpartum Hemorrhage

• Extensive vaginal tears from childbirth

• Other, please specify: ____________________________

• Don’t Know

• Prefer not to answer

በወር አበባ ጊዜ ደም መፍሰስ መቸገር

መሽናት መቸገር

በሽንት ወቅት ህመም

ተደጋጋሚ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን

ከወሲብ ጋር ህመም

ከወሲብ ጋር ደም መፍሰስ

ድንገተኛ C-section

ከወሊድ በኋላ ከፍተኛ ደም መፍሰስ

ከወሊድ ጋር ከፍተኛ የብልት መቀደድ

ሌላ፣ እባክዎ ይግለጹ፣

ሌላ፣ እባክዎ ይግለጹ፣
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q47

Would you feel comfortable discussing your circumcision with a health care provider?

ከጤና እንክብካቤ ሰጭ ጋር ስለግርዛትዎ መወያያት ምቾት ይሰጦታል



• Yes
• No
• Don’t Know
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q48

Have you ever talked with a health care provider about your circumcision?

ከጤና እንክብካቤ ሰጭ ጋር ስለ እርግዝናዎ ተወያይተው ያውቃሉ

 

 

• Yes
• No [GO TO Q50]
• Don’t Know [GO TO Q50]
• Prefer not to answer [GO TO Q50]

አዎ
አይደለም [ወደ ጥያቄ 50 ይሂዱ]
አላውቅም [ወደ ጥያቄ 50 ይሂዱ]
ባልመልስ እመርጣለሁ [ወደ ጥያቄ 50 ይሂዱ]

 

Q49

Who started the conversation about your circumcision, you or the health care provider?

ስለግርዛትዎ ንግግሩን የጀመረው ማን ነው፣ እርሶ ወይስ የጤና እንክብካቤ ሰጭዎ

 

 

• You
• The health care provider
• Don’t Know
• Prefer not to answer

እርሶ
የጤና እንክብካቤ ሰጭዎ
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

 

Have you ever experienced any of these health issues or conditions?

እነዚህ የጤና ጉዳዮች ወይም ሁኔታዎች አጋጥመውሽ ያውቃሉ?



Is this an ongoing problem?

• Yes
• No
• Don’t Know

ይህ ቀጣይነት ያለው ችግር ነው

አዎ
አይደለም
አላውቅም



Did you seek professional health care for this?

• Yes
• No
• Not treatable by a doctor

• Don’t know

የጤና ባለሞያ እገዛ ፈልገዋል

አዎ

አልፈለግኩም

በሀኪም የሚታከም አይደለም

አላውቅም



Were you satisfied with how the problem was addressed?

• Yes
• No
• Don’t Know

ችግሩ በታየበት ሁኔታ እርካታ አግኝተዋልአዎ
አይደለም
አላውቅም

 

Q50

Have you ever had. . .?

እነዚህን የጤና ጉዳዮች ወይም ሁኔታዎች አጋጥሞት ያውቃል

 

 a.

Difficulty passing menstrual blood

በወር አበባ ጊዜ ደም መፍሰስ መቸገር

 

 b.

Difficulty passing urine

መሽናት መቸገር

 

 c.

Pain with urination

በሽንት ወቅት ህመም

 

 d.

Recurrent Urinary Tract Infections

ተደጋጋሚ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን


 Q51

Have you ever. . .?

እነዚህን የጤና ጉዳዮች ወይም ሁኔታዎች አጋጥሞት ያውቃል

 

 a.

Felt sad for many weeks at a time

ከወሲብ ጋር ህመም


Q52

Have you ever had. . .?

እነዚህን የጤና ጉዳዮች ወይም ሁኔታዎች አጋጥሞት ያውቃል


a.

Pain with sex

ከወሲብ ጋር ህመም

 

 b.

Bleeding with sex

ከወሲብ ጋር ደም መፍሰስ


Q53

Have you ever had. . .?

እነዚህን የጤና ጉዳዮች ወይም ሁኔታዎች አጋጥሞት ያውቃል

 

 a.

Emergency C-section

ድንገተኛ C-section

 

 b.

Postpartum hemorrhage

ከወሊድ በኋላ ከፍተኛ ደም መፍሰስ


 c.

Extensive vaginal tears from childbirth

ከወሊድ ጋር ከፍተኛ የብልት መቀደድ

 

 

 

 

SECTION I. FGC BELIEFS

 

 

 

 

 

I am now going to ask you some questions about your beliefs and opinions about female circumcision.

አሁን ስለሴት ልጅ ግርዛት ያሎትን እምነቶች እና አመለካከት አስመልክቶ ጥቂት ጥያቄዎችን እጠይቆታለሁ።

 

Q54

Which of the following best describes your views about female circumcision? Would you say…

ከሚከተሉት ሰለ ሴት ልጅ ግርዛት ያሎትን አስተያየት የትኛው የበለጠ ይገልጸዋል ይህን ሊሉ ይችላሉ...



• It should be stopped

• It should continue as is

• Depends on the family

• I have mixed feelings about it

• Other, please specify:

• Don’t Know
• Prefer not to answer

መቆም አለበት

ባለበት መቀጠል አለበት

እንደቤተሰቡ ሁኔታ ይወሰናል

ስለሱ የተደበላለቀ ስሜት ነው ያለኝ

ሌላ፣ እባክዎ ይግለጹ፣

አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


Q55

Has your opinion about female circumcision changed in any way since you moved to the U.S.?

ወደ U.S. ከመጡ ጀምሮ ስለሴት ልጅ ግርዛት ያሎት አመለካከት ተቀይሯል


 

• Yes
• No [GO TO 57]

• Not applicable, born in the U.S. [GO TO 57]
• Not applicable, did not have opinion before moving to U.S. [GO TO 57]
• Don’t Know [GO TO 57]
• Prefer not to answer [GO TO 57]

አዎ
አልተቀየረም [ወደ ጥያቄ 57 ይሂዱ]

ተፈጻሚነት የለውም በአሜሪካ የተወለደ [ወደ ጥያቄ 57 ይሂዱ]
ተፈጻሚ አይደለም፣ ወደ U.S. ከመምጣቴ በፊት አመለካከት አልነበረኝም [ወደ ጥያቄ 57 ይሂዱ]
አላውቅም [ወደ ጥያቄ 57 ይሂዱ]
ባልመልስ እመርጣለሁ [ወደ ጥያቄ 57ይሂዱ]


Q56

How has your opinion changed? Would you say your opinion is…

አስተያየትሽ እንዴት ተለውጧል? አመለካከትሽ እንደዚህ ነው ትያለሽ...


 

• More accepting of female circumcision
• Less accepting of female circumcision
• Don’t Know
• Prefer not to answer

የሴት ልጅ ግርዛትን የመቀበል ዝንባሌ

የሴት ልጅ ግርዛትን ያለመቀበል ዝንባሌ

አላውቅም

ባልመልስ እመርጣለሁ


Q57

Do you believe that female circumcision is required by your religion?

በሀይማኖትዎ የሴት ልጅ ግርዛት አስፈላጊ ነው ብለው ያምናሉ


 

• Yes
• No
• No Religion
• Don’t Know
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
ሀይማኖት የለኝም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ


Q58

In your opinion, can female circumcision cause any health problems for women later on (for example during pregnancy and delivery)?

በእርሶ አመለካከት፣ የሴት ልጅ ግርዛት ሴቶች ላይ ማንኛውንም አይነት የጤና ችግር ዘግይቶ ያስከትላል(ለምሳሌ በእርግዝና እና በወሊድ ጊዜ)?




• Yes
• No
• Don’t Know
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q59

What are your husband/partner's views about female circumcision? Do you think he would say…

ባልሽ / የትዳር ጓደኛሽ ስለ ሴት ልጅ ግርዛት ምን አስተያየት አለው? እንደዚህ የሚሉ ይመስለሻል...

 

 

• It should be stopped

• It should continue as is

• Depends on the family

• He has mixed feelings about it

• Other, please specify:

• Do not have husband/partner

• Don’t Know
• Prefer not to answer

መቆም አለበት

ባለበት መቀጠል አለበት

እንደቤተሰቡ ሁኔታ ይወሰናል

ስለሱ የተደበላለቀ ስሜት ነው ያለኝ

ባል/አጋር የለኝም

ሌላ፣ እባክዎ ይግለጹ፣

አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

SECTION J. EDUCATION

 

 

 

 

Q60

What is the highest level of schooling you have completed?

ያጠናቀቁት ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ምንድን ነው

 

 

• No formal school [END OF SURVEY]
• Less than a high school diploma
• High school diploma or GED
• Some college credit, no degree
• Associate’s degree (for example: AA, AS)
• Bachelor’s degree or higher (for example: BA, BS, MA, MS, MD, PhD, etc)
• Don’t Know
• Prefer not to answer

ምንም መደበኛ ትምህርት አልተማርኩም
ከሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማ ያነሰ
የሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማ ወይም GED
የተወሰነ የኮሌጅ ትምህርት፣ድግሪ የለኝም
አሶሲየት ዲግሪ(ለምሳሌ፣ AA AS)
የባችለር ዲግሪ ወይም ከፍተኛ(ለምሳሌ፣ BABSMAMSMDPhD፣ወዘተ)
አላውቅም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q61

Have you ever attended school in the U.S.?

U.S. ውስጥ ትምህርት ቤት ገብተዋል

 

 

• Yes
• No [END OF SURVEY]
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
ባልመልስ እመርጣለሁ

 

Q62

Are you attending school now?

አሁን ትምህርት እየተማሩ ነው

 

 

• Yes
• No
• Prefer not to answer

አዎ
አይደለም
ባልመልስ እመርጣለሁ


N/A

Interview End Time
Hour
Minute


የመጠይቁ ማለቂያ ሰዓት
ሰዓት
ደቂቃ







File Typeapplication/vnd.openxmlformats-officedocument.wordprocessingml.document
AuthorSnead, Margaret C. (CDC/ONDIEH/NCCDPHP)
File Modified0000-00-00
File Created2021-01-13

© 2024 OMB.report | Privacy Policy